ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 መጋቢት 28 ቀን 1928 ዓ.ም ጀኔራል ቦዶሊዮ አዲስ አበባን ያዘ፡፡ ለዚህ ዘመቻ 13 ሺህ ወታደር አሰልፎ ነበር፡፡ በዚሁ ቀን በነበረ ተቃውሞ፣ 1500 የሚሆኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተገድለዋል። ጣሊያኖች ‹‹የመጣነው ኢትዮጵያን ለማሠልጠን ነው›› በማለት አስቀድመውም የሰበኩ ቢሆንም፣ ከባንዳዎች በስተቀር አዎ ብሎ…
Rate this item
(0 votes)
 የዘንድሮውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ለማህበረሰቡና ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች የተለያዩሥጦታዎችን እያበረከቱ ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ የገና በዓል ስጦታ ሰጪ ተቋማት ውስጥ ጥቂቶቹን የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ፣ቃኝታ እንደሚከተለው አጠናቅራለች፡፡ አዲስ አበባ ሜዲካል ቢዝነስ ኮሌጅ - ነጻ የትምህርት ዕድልበ1996 ዓ.ም…
Rate this item
(3 votes)
 .ይመስላል - ለጥፋት የሚዳርግ ሌላ የሽኩቻ ዙር፣ መቼ እንደሚያመጣ ባይታወቅም። .ለጊዜው ግን ጥሩ ነው - ፋታ የለሽ አጥፊ ቀውስ ረግቦ ትንሽ እፎይታ ብናገኝበት! .ከህይወት ጥፋት፣ ከአካል ጉዳትና ከኑሮ ጉስቁልና፣ ከእስርና ከመጠፋፋትም ትንሽ ፋታ! .ነገር ግን፣ ዋና ዋናዎቹ የቀውስ ስረ መንስኤዎች…
Rate this item
(0 votes)
‹‹The world is a comedy for those who think, and a tragedy for those who feel.›› - ሆራስ (የሮማን ገጣሚ) እንደ ባይተዋር መንገደኛ፣ ራሳችሁን ከዝብርቅርቁ ሂደት፣ ይህችን ዓለም ብታጠኗት ልክ የለሽ ኢ-ፍትሃዊነት እንደከበባት ትታዘባላችሁ። እጅግ የሚገርመው ይሄው የኢ-ፍትሃዊነት ገፅ፣ በሰው…
Rate this item
(6 votes)
 “--የአመራር ቀውስ ም ን ዓይነት ችግር ሊ ያመጣ እንደሚችል በከፋ መልኩ ተምረናል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ከመሪዎቹ የበለጠ አስተዋይነትና አርቆ አሳቢነት እንዳለው ለመመስከር የሚያስችል ተጨባጭ ምሣሌ አግኝተናል፡፡ ሆኖም በኢህአዴግ አመራር፣ ተቃዋሚዎቹ ብቻ ሳይሆኑ ወዳጆቹም አመኔታ አጥተዋል፡፡--” ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ስነሳ፤ በጭንቅላቴ ደጋግሞ…
Rate this item
(1 Vote)
(በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር በተለይ ለአዲስ አድማስ) • የተባበሩት መንግስታት ውሳኔ ምንም የሚቀይረው ነገር አይኖርም • አሜሪካ የሰጠችው ዕውቅና ሰላም ለማምጣት አንድ እርምጃ ነው • ንግስተ ሳባና ንጉስ ሰለሞን የተገናኙት በኢየሩሳሌም ነበር ከአንድ ሳምንት በፊት የአምባሳደርነት ሹመታቸውን ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ…