ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
እዚህ ኢትዮጵያ “ሰለብሪቲ ኤቨንትስ” የተባለ በኢንተርቴይመንት ቢዝነስ ላይ የተሰማራ ድርጅት፤ በኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች መካከል ሰላምና አንድነት የማጠናከር ራዕይ ሰንቆ፣ “የሰላም መዝሙር ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝቦ” በሚል መርህ፣ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በቅርቡም ከ800 በላይ የሁለቱም አገራት ምሁራን፣ስደተኛ ኤርትራውያንና የስነ-ህዝብ ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ…
Rate this item
(3 votes)
“ኢትዮጵያዊነት፤ ከፍ ብሎ ወደ ሰማይ መብረር ነው” አብርሃም ሊንከን በአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ታሪክ ስሙ እንደ ሃመልማል ለምልሞ፣ ቅርንጫፉ በፍሬ የሞላው ለምንድነው? ብለን ስናስብ፣ በዘመኑ ያሳለፋቸው ጠንካራ ዱካዎች፤ በክፉና ደግ ቀን የወሰናቸው ጠንካራ ውሳኔዎች ውጤት መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ስለ ሊንከን በርካታ መጻህፍት ተፅፈዋል…
Rate this item
(1 Vote)
51 የቀድሞ “አንድነት” ፓርቲ አባላትና አመራሮች ከሰሞኑ “ሰማያዊ” ፓርቲን ተቀላቅለዋል፡፡ በሌላ በኩል፤ ፓርቲው ከመኢአድ ጋር የሚያደርገው ውህደት ከዚህ ዓመት እንደማያልፍ ጠቁሟል፡፡ በአመራሩ መካከል በተፈጠረ ውዝግብ ከፓርቲው ተገልለው የቆዩት በኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሚመሩት “የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ሸንጎ” አባላትም፣ በቅርቡ በሽምግልና ወደ…
Rate this item
(3 votes)
“የባህልና የትውፊት ተቋምን ያገለለው የህዳሴ ፕሮጀክት” በሚል ርዕስ፣ በአቶ ብሩህ ዓለምነህ መስከረም 20 ቀን 2010 ዓ.ም የተፃፈውን መጣጥፍ፣ በጋዜጣችሁ ድረገፅ ላይ አነበብኩትና እምነቱ ወይም ህዳሴው (ወይም ሁለቱም) የሚመለከተው ሰው፣ አስተያየቱን እንዲሰነዝር የሚጋብዝ ሆኖ ስላገኘሁት፣ የግሌን ኃሳብ እንደሚከተለው አቀርባለሁ።ሀገራችን ኢትዮጵያ መቼም…
Rate this item
(5 votes)
 ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ ለአቶ ለማ መገርሳ፤ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንት ይድረስ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው፤ የአማራ ክልል ፕሬዚደንት የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ፍቅርን፣ ሰላምን፣ አንድነትንና ኢትዮጵያዊነትን አስመልክቶ በቋንቋ ላይ ከተገነባ ጎሰኝነት ይልቅ በደም፣ በተዋልዶና አብሮ በመኖር ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያዊነትን ክህዝባችሁ ጋር ሆናችሁ አብስራችሁና…
Rate this item
(1 Vote)
ይህንን የዳሰሳ ጽሑፍ ለማዘጋጀት መነሻ የሆነኝ አቶ ዓለሙ ኃይሌየተባሉ ፀሐፊ በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” መጽሓፍን አስመልክተው የሰነዘሩት ጠንከር ያለ ትችት ነው፡፡ ፀሐፊው ድርሳኑን በተመለከተለተፈጠረባቸው ግርታ ውሃ በማያነሳ የመሞገቻ ስልት የደራሲውን ፍሬ ሐሳብ ለማምከን ሞክረዋል፡፡ ሙግታቸው ግን ዙሪያ…