ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
“ዳይሬክተሩ ሰራተኛን ይቆጣሉ፣ ያስፈራራሉ፣ ያሸማቅቃሉ” - ሠራተኞች “በተፈጥሮዬ ቁጡ ስለሆንኩና ውጤት ስለምፈልግ ነው” - ዳ ይሬክተሩ የእንጦጦና አካባቢው የቱሪስት መዳረሻ ልማት ጽ/ቤት በአዋጅ ተቋቁሞ፣ ወደ እንቅስቃሴ ከገባ ገናዓመት አልሞላውም፡፡ ከህዳሴው ግድብ ቀጥሎ ሁለተኛ ግዙፍ ፕሮጀክት እንደሆነ የሚነገርለትየቱሪስት መዳረሻ ልማት፤ ለአጠቃላይ…
Rate this item
(10 votes)
· መንግሥት እንደ ጠላት፣ ጡረታዬን መከልከሉ ያሳዝነኛል · የሶማሊያን ወራሪ ሃይል ድባቅ የመቱ ጀግኖች ታሪክ ተቀብሯል · ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሚሰጠው ትርጉም ተዛብቷል · ለሶማሊያ የምናደርገው ድጋፍና እርዳታ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል የዛሬ 40 ዓመት የዚያድ ባሬ አገር ሶማሊያ፤ እንደዛሬው የፀና…
Rate this item
(2 votes)
የካቲት 30 ቀን 1949 ዓ.ም መላ ጋናውያን ትልቅ ቦታ የሚሰጡት፣ የታሪካቸውን አንድ ወሳኝ ምዕራፍ በደማቅ ቀለም የፃፉበት ቀን ነው፡፡ ጋናውያን ከዛሬ 60 አመት በፊት የእንግሊዝን የቅኝ አገዛዝ ቀንበር በመስበር ነፃነታቸውን ማስመለስ የቻሉት በዚህ ቀን ነው፡፡ በዚህ የተነሳ ላለፉት 60 ዓመታት…
Rate this item
(3 votes)
አሁን በተለያየ ክፍለ ዘመናት የነበሩት አፄ ምኒልክና አቶ መለስ ዜናዊ ተገኛኝተው የተፋጠጡበት ዘመን እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ገደማ የመንግስት ሠራተኛ የነበርኩ ጊዜ ቢፒአር የሚሉት አብዮት መጥቶ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር፡፡ ያንጊዜ ኢህአዴግ እዚህ ግባ በማይባል ፉክክር፣ በምርጫ አሸንፎ፣ አዲስ አበባን…
Rate this item
(18 votes)
‹ድኻ ወርቅ አይግዛ ከገዛም ይጥፋበት› ይላሉ የምንዳየ እናት አባዬ፡፡ ‹ምነው አባዬ ድኻ በመከራ የገዛውን ወርቅ እንዴት ይጥፋበት ይላሉ› ብለን ሞገትናቸው፡፡ ‹እይውልህ እኛ ሠፈር አራት ኪሎ አዲሴ የሚሏት አንዲት ጎረቤታችንነበረች፡፡ ቁርስ፣ ምሳና እራት የተዘበራረቁባት። ለነገሩ ላለው ነው እንጂ ለሌለው ሰው ምግብ…
Sunday, 30 July 2017 00:00

የሕዳሴው ንጉስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የህዳሴ ጥንስስየሮማ ስርወ መንግሥት ውድቀትን ተከትሎ የመጣው ዘመን፣ በምዕራብዊያን ዘንድ በበጎ የሚታወስ አይደለም። በግሪክ ፍልስፍና ተፈንጥቆ የነበረው ጭላንጭል የንቃት ዓለም፣ በሮማ ካቶሊካዊ ቀኖና እስከ እነካቴው ደብዛው ጠፋ፡፡ በዚህም ምክንያት ድፍን አውሮፓዊያን ለብዙ መቶ ዘመናት ፍጹም ጽልመታዊ ድባብ ውስጥ እየዳከሩ በደመነፍስ…