ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
እኛ ኢትዮጵያውያን ሰነድ እያጣቀስን ስለ ታላቁ ታሪካችን ብንተርክ፣ የቀደምት ስልጣኔ ባለቤትነታችንን ብንናገር፣ ‹‹ትልቅ ነበርን›› ብንል፣ ‹‹ትልቅ ነበራችሁ›› ብንባልም አሁን መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን የተለየ ነው፡፡ መድረሻው የትም ይሁን ለስደት ልባችን የቆመ፣ መከራ ባለበት የማንታጣ፣ በጨካኞች እጅ መገደል፣ በአውሬ መበላት፣…
Rate this item
(3 votes)
 “ትዳር ነጥብ ማስቆጠሪያ አይደለም፡፡ ልምድ ማስቆጠሪያ እንጂ፡፡ ትዳር በሁሉም ነገር መግባባትን፣ መተማመንንና መስማማትን አይጠይቅም፤ ከተለያዩ በታዎች በመጡ፣ በጾታም በማይገናኙ ሁለት ሰዎች የሚመሠረት ነውና፡፡ ትዳር የተለያዩ ሰዎች ያዘጋጁዋቸው ሁለት ፈትሎች እየተገመዱ የሚሄዱበት ሽመና ነው፡፡ ሲጀመር ጫፍና ጫፉ ይያያዛል፣ በሂደት ግን ካልተገመደው…
Rate this item
(0 votes)
ከዕፍታው የቀረበ ማስታወሻ፡- ይህ ጽሑፍ በአገር አቀፍ ደረጃ በአክስዮን ማህበራት ላይ ሊሰራ ለታሰበው ጥናት፤ የመነሻ መሰረት እንዲሆን እየተሰራ ካለው የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት (preliminary study) ግኝቶች ውስጥ፤ ጊዜ የማይሰጡና አስቸኳይ መፍትሔዎች የሚያስፈልጋቸውን ወሳኝ የአክስዮን ማህበራት ችግሮችንና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን ነቅሶ በማውጣትና በማሳየት፣…
Rate this item
(21 votes)
 አንቺም ስሚኝ ፍቅሬ! እምዬ ሃገሬመመኪያዬ ክብሬ አትበይኝ አስሬ!ክልል፤ ጎሳ፤ ብሔር ስም ሆኖ መለያለዘር ግጥም፤ ዜማ ከተሰራ ወዲያወዴት ነች አንድ ሃገር፣ ወዴት ነች ኢትዮጵያ? የሀገር ጉዳይ የነፍስ ጉዳይ ነውና በልቤ ሲደልቅ ቢከርምብኝ፤ ወደ ኋላ ተመልሼ ገጣሚያን ምን ተስፋ አጭረው ይሆን? ምን…
Rate this item
(4 votes)
ዓፄ ሠርፀ ድንግል በኢትዮጵያ ከነገሡና ከውጭ ወራሪዎች ጋር በከፍተኛ ደረጃ እየተዋደቁ የሀገራችንን ዳር ድንበሯንና ወሰኗን አስከብረው ከኖሩ ጀግኖች ነገሥታት ተርታ የሚመደቡና ልክ እንደ ዓፄ ቴዎድሮስ የትውልድ ኩራት የሆኑ ንጉሥ ናቸው፡፡ የዓፄ ሚናስና የንግሥት አድማስ ሞገሳ ልጅ የሆኑት ዓፄ ሠርፀ ድንግል…
Rate this item
(8 votes)
• የሰለጠነ በእውነትና በእውቀት ላይ የቆመ ፖለቲካ ያስፈልገናል • ሀገር ልታድግ፣ ልትሰለጥንና ልትቀጥል የምትችለው፣በጎ ሰዎችን ስታከብር ነው ከ25 በላይ ሃይማኖታዊ፣ ታሪክ ነጋሪና የወጎች መፅሐፍት አሳትሟል፡ ፡ በማህበራዊ፣ ሐይማኖታዊና ሰዋዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በሚያቀርባቸው መጣጥፎችና ወጎች ይታወቃል። ለተለያዩ መጽሄቶች በአምደኝነት ይጽፍ…