ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ማህበረሰቡ ለአዲስ አበባ ነዋሪ ምርቶቹን ለማቅረብ አቅዷል የአውራምባ ማህበረሰብ መስራች አቶ ዙምረታ ኑሩ፣ ባለቤታቸውና በማህበረሰቡ እንግዳ ተቀባይ በመሆን የሚሰሩት ወ/ሮ እናነይ ክብረት እንዲሁም የማህበረሰቡ የህብረትስራ ማህበር ሊቀ መንበር ወጣት ጌታሰው መሃመድ ሰሞኑን ለስራ ጉዳይ ወደ አዲስ አበባ በመጡበት ወቅት የአዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን “የህግ የበላይነት ለዘላቂ ሰላም እና ለህዝቦች አንድነት” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የፍትህ ሳምንት ለ7ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡ ይሄን መነሻበማድረግ የፍትህ ሥርዓቱ ምን ደረጃ ላይ ነው? የህግ የበላይነት ሰፍኗል? ዜጎች በህግ የበላይነት እምነት አሳድረዋል? በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ…
Rate this item
(8 votes)
ለኪነጥበብ ቅርበት በነበረው ቤተሰብ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡ አባቱ አቶ ካሳሁን ገርማሞ ታዋቂ ጋዜጠኛ፤ የዘፈን ግጥም ደራሲና የመድረክ መሪ ነበሩ። ‹‹ሙዚቃ ህይወቴ›› የተሰኘው ዘፈኑን ለአባቱ መታሰቢያ አድርጎ ሰርቶላቸዋል። እናቱ ወይዘሮ ጥላዬ አራጌ ደግሞ በዳንስ ሙያ ያሳለፉ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የቤት እመቤት ናቸው፡፡ …
Rate this item
(1 Vote)
· “ይሄ ማዕከል ተሰርቶ በነጋታው በሞትኩ” (አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ) · “በሁሉም ከተሞች የአረጋውያን ማዕከላት ይገነባሉ” ሜሪ ጆይ የልማት ማህበር የዛሬ 8 ዓመት የአረጋዊያን ሁለገብ አገልግሎት ማዕከል ለመገንባት በሀዋሳ ከተማ 6 ሺህ ካ.ሜ ቦታ የተረከበ ሲሆን በ2003 ዓ.ም ግንባታው ተጀምሮ ዘንድሮ…
Sunday, 07 May 2017 00:00

እኔና አሰፋ ጫቦ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 (ካለፈው የቀጠለ) ‹‹ወዳጄ›› ይለኝ የነበረ ሰው አለፈ!! (ካለፈው የቀጠለ) ‹‹ወዳጄ›› ይለኝ የነበረ ሰው አለፈ!!ባለፈው ሳምንት አዲስ አድማስ፤ አሰፋ እና እኔ ማዕከላዊ እሥር ቤት ውስጥ እንኖር እንደነበረ፤ ተርኬላችኋለሁ፡፡ ከዚያው ልቀጥል፡፡- አሰፋ ትዝታው አያልቅም፡፡ አሰፋ ካለው ባህሪ አንዱ፣ አጠገቡ ካለ ሰው ጋር…
Rate this item
(0 votes)
ጊልጋሜሽ በደቡብ ምዕራብ እስያ፤ በሜሶፖታሚያ ውስጥ ትገኝ በነበረቺው የዑር (የዑሩክ) እውነተኛ ንጉሥ የነበረ መሆኑን ከተለያዩ ሰነዶች ለመረዳት ይቻላል፡፡ የጊልጋሜሽ የጀግንነት ገድል ከክርስቶስ ልደት በፊት በሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአሶራውያን ከመጻፉና ከመጠበቁ በፊት በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ዘንድ ለብዙ ዘመናት ይታወቅ ነበር፡፡…