ህብረተሰብ

Rate this item
(18 votes)
“--- ከተማችንም ገጠር አይሏት ሕንጻዎቿ እንደ ጡት አጎጥጉጠው፤ ወይ ሁነኛ የመንግሥት ባል አላገባች፣ ወይ እንደ ፈረሰች ከተማ ጨርሶ አልመነኮሰች - እንደ መንደር ምግብ ቤት ድስት አሥር ጊዜ ስትወጠወጥ ትኖራለች፡፡ የሀገሬ ህዳሴየሚጀምረው መቼ ነው ብለው ለሚጠይቁ፤ መልሱ - --” ኢትዮጵያ ውስጥ…
Rate this item
(3 votes)
ያገር ፈርጦች…የታሪክ ሠነዶች… የብርሃን ፈለጎች… የጥበብ አለላዎች ---- በአደባባይዋ ሲኖሩ፤ ሀገር ዐውደ ዓመት… ዐውደ ዓመት ትሸታለች፡፡… ሣቅዋ ይጣፍጣል፤ እንባዋም ፍሬ ያፈራል!... ባንዲራዋም ይፀናል! ኢትዮጵያ ሀገራችን እንዲህ ያሉ ጥቂቶች አሏት፡፡ በአደባባይ ተናግረው፤ በጀርባ ምላስ የሚያወጡ ፌዘኞችዋ እልፍ ቢሆኑም፤… ታማኝ ሆነው የኖሩላት፣…
Rate this item
(2 votes)
 “የሁልጊዜ ምኞቱ፣ እዚህ መጥቶ ከኛ ጋር መኖር ነበር” ለመሆኑ እመቤት ከአባቷ ጋር የነበራት ግንኙነት ምን ይመስል ነበር? አሰፋ ጫቦ ምን ዓይነት አባት ነው? ከልጁ ጋር ምን ያወጋል? ስለ ጤንነቱ ሁኔታ ምን ነግሯታል? ህልሙና ዕቅዱ ምን ነበር? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁአንበሴ…
Rate this item
(4 votes)
ዛሬ ስለ አሰፋ ጫቦ መሞት ሐዘን ላይ ነን!አሰፋ ጨቦ የጨንቻ ሰው መሆኑን በአካል አግኝቼ ያወኩት ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት ውስጥ ከታሰርኩ በኋላ ነው - በ1971 ዓ.ም እኔ ከደርግ ጽ/ቤት ተዛውሬ (ተመርቄ) ስመጣ … ታላቅ ዕድል ነው ልበል፡፡ ይሄ ጉዳይ ለአዘቦት ሟች…
Rate this item
(2 votes)
“አንድ አፍሪቃዊ መንደር ውስጥ የሚኖር ሽማግሌ ሞተ ማለት፣ አንድ ትልቅ ቤተ መጻሕፍት ተቃጠለ ማለት ነው” - እዎቦዋ ጋሼ አሰፋ ጫቦ አንድ ትልቅ ቤተ መጻሕፍት ነበር። እናም ወደማይቀረው ዓለም መጓዙን ስሰማ፣ አንዱ ትልቅ ቤተ መጻሕፍት ተቃጠለብን ስል ቆዘምኩ፡፡ ሞት ሰሞኑን ተደራርቦብኛል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ዓፄ ናዖድ የዓፄ በእደ ማርያም ልጅ፤የዓፄ እስክንድር ወንድም (በእናት አይገናኙም) የዓፄ ልብነ ድንግል አባት ናቸው፡፡ እናታቸው የዓፄ በእደ ማርያም ሦስተኛ ሚስት የነበሩት ግራ ባልቲሓት (የግራዋ እመቤት) ሬሽ ገዜት (ራስ ገዚት) ናቸው። ራስ ገዚት የለባሽ በተባለው ቦታ በመጀመሪያ የወለዱት ቴዎድሮስ የተባሉትን፤…