ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
የሶማሌ ክልል ጉዞ - ከ ጉምራ ዙምራ (ክፍል- 2) “አንድ ቀን ስራ በዛብኝና ጫት ሳልቅም ውዬ ገብቼ ተኛሁ፡፡ እንደፈራሁት ሌሊት ዱካኮች መጥተው ሲጫወቱብኝ አደሩ”“ምን አደረጉህ?”“ሦስት ሆነው መጡና ልብስህን አውልቅ አሉኝ”“እሺ ከዚያስ!”“ሁለቱ እግሬን ወደ ላይ ይዘው ጭንቅላቴን ወደ መሬት ዘቀዘቁትና---የሶማሌ ጊርጊራ…
Rate this item
(4 votes)
• ከሃላፊነት የተነሱ ሚኒስትሮች የተነሱበት ምክንያት አልተገለጸም• ዲሞክራሲ መንታ ልብ ያላቸው ታጋዮች ውጤት አይደለም• የማህበራዊ ሚዲያን አፍራሽነት ለመቀነስ ድርግም አድርጎ መዝጋት ተመራጭ አይደለምሰሞኑ እየተካሄዱ ባሉ የኢህአዴግ ድርጅቶች የግምገማ መድረኮች፣ በአዲሱ የካቢኔ አወቃቀር፣ በቀጣይ ፈተናዎችና ተስፋዎች እንዲሁም በተያያዥ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች…
Rate this item
(12 votes)
 ከBriexit እስከ ዶናልድ ትራምፕ... አውሮፓና አሜሪካ የምር ጉዳቸው ፈልቷል። ሲጠራቀም የቆየ፣ የቅይጥ ኢኮኖሚ መዘዝ፣ አስደንጋጭ ማዕበል እየሆነ ነው። እንዴት? የአሜሪካና የአውሮፓ ፋብሪካዎች፣ ተዳክመዋል - በመንግስት ታክስ፣ ቁጥጥርና ክልከላ። • ከ15 ዓመት በፊት፣ በአሜሪካ የፋብሪካ ሰራተኞች ቁጥር 20 ሚ. ነበር። ዛሬ…
Rate this item
(5 votes)
ማጭድ ይሆነን ዘንድ ምንሽር ቀለጠዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ ለሳር ያልነው ስለት እልፍ አንገት ቆረጠ … ይህ የማን ግጥም ነው ብዬ አልጠይቃችሁም፡፡ የበዕውቀቱ ስዩምን ስብስብ ግጥሞች (መድበል) ያነበበ ያውቀዋል፡፡ የሪቻርድ ዶውኬንስን መፅሐፍት ማንበብ ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ ለእውነታ ያለኝ የቀድሞ አመለካከት…
Rate this item
(1 Vote)
የ1987 ሕገ መንግሥት ይዞት ከመጣው ሥር-ነቀል ለውጥ አንዱ በአሃዳዊ አገዛዝ ሥር ስትባትት ለኖረችው ሃገራችን፣ ፀጉረ ልውጥ አስተዳደራዊ መዋቅርን ማስተዋወቅ ነበር፡፡ ይህ ዘርን ማዕከል ያደረገ ፌደራላዊ አወቃቀር /Ethnic federalism/ የታነጸበት ሕገ-መንግስት፣ ከምዕራባውያን ባለ ብዝሃ ባህል ዲሞክራሲያዊ ፌደራሊዝም ይልቅ ለቀድሞው ሶቭየት ኅብረት…
Sunday, 20 November 2016 00:00

በማግስቱ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመርጧል!! ይህ እውነት ነው! ማሸነፍ አልነበረበትም፤ በዚያ ምክንያት ነው፤ በዚህኛው ምክንያት ነው ያሸነፈው፤ እንዲህ፤ እንዲያ ቢደረግ ኖሮ የሚሉ አዋቂዎችም፤ አዋቂ ነን ባዮችም፤ አላዋቂዎችም፣ የኔ ቢጤዎችም ለዘመናት ይተቹታል፤ ይተቹበታል። ያ “ጅብ ከሔደ ውሻ ጮኸ!” ነው የሚሆነው።የዛሬ…