ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
በጌድኦ ዞን ላሉ የወረዳ ከተሞች የ2009 ዓ.ም የመስከረም ወር የመጨረሻ ቀናት ጥሩ አልነበሩም፤ በየከተሞቹ በሚኖሩ የጌዴኦ ተወላጆች ቤንዚን እየተርከፈከፈባቸው ጋዩ፤ ከቡሌ ከተማ በስተቀር። የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል፣ መኪኖች ተቃጥለዋል፣ የቡና ማበጠሪያና ማጠቢያ ሳይቶች ነደዋል፡፡ በዲላ ከተማ ብቻ የ10 ሰዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ሀረር ውስጥ ጎረጉቱ በተባለ ቦታ ተወልደው ደደር በተባለች ከተማ አደጉ፡፡ የቄስ ትምህርታቸውን እስከ ዳዊት በዚህችው ከተማ ተከታትለው በስምንት አመታቸው ለዘመናዊ ትምህርት ወደ አዲስ አበባ፣ በባቡር መጡ የዛሬው እንግዳችን ደራሲ ተርጓሚ፣ ገጣሚ ተዋናይና መምህር ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ፡፡ እኒህ አንጋፋ የኪነ…
Rate this item
(4 votes)
ዛሬ ስለ ጎፋ ህዝቦች የማይሸረሸሩ ብርቅዬ የማኅበራዊ ዋስትና እሴቶች አጫውታችኋለሁ፡፡ ስለ ማኅበራዊ እሴቶቹ የነገረኝ ደግሞ የቱሪዝምና ባህል ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ነው፡፡ ሄኖክ ከጋዜጠኝነት ሙያው ባሻገር የተለየ እሴት ያላቸው ህዝቦች እሴቶቻቸው እንደ ቱሪዝም ምርት እንዲተዋወቁ፣ እንዲለሙና ለማኅበረሰቡ ኢኮኖሚያዊና ስነ ልቦናዊ አስተዋጽኦ…
Rate this item
(1 Vote)
የምኒልክ ሠራዊት ጎፋን ከተቆጣጠረ በኋላ የማዕከላዊው መንግሥት መቀመጫ የነበረችው በና የተባለችው ቀበሌ ነበረች፡፡ ካዎ አማዶ ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር በጣም ቅርበት ነበራቸው፡፡ ከማዕከላዊ መንግሥት ወረዳውን እንዲያስተዳድሩ ተመድበው የተላኩት ሹምና ካዎ አማዶ፣ ቅርበትና የግል ግንኙነት ነበራቸው፡፡ አንድ ቀን ሹሙ፤ ካዎ አማዶ ቤተ-መንግሥት…
Rate this item
(17 votes)
 ‹ሰላም ከተሸናፊዎች ወገብ እንጂ ከአሸናፊዎች መዳፍ አትገኝም› የሚል ወርቃማ አባባል አላቸው፤የካናዳ ጥንታውያን ሕዝቦች (First Nations)፡፡ አደን ልዩ ችሎታቸው የነበረውና በዚህች ሀገር ከሺ ዓመታት በፊት ሠፍረው መኖር የጀመሩት እነዚህ ሕዝቦች አያሌ የእርስ በርስ ጦርነቶችንና ችግሮችን ለመፍታት የቻሉት በዚህ ምክንያት እንደነበረ ይነገራል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ቤተ ትምህርቱ ከቤተ ክህነቱ በመመንጨቱ፣ ቤተ ክህነቱም ለቤተ መንግስቱ የቀኝ እጅ በመሆኑ፣ ቀደም ባለው የሀገራችን ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ የምንጠራቸው አብዛኞቹ ጎምቱ ስሞች፣ የቤተ-መንግስትንና የቤተ-ክህነትን ጃኖ የደረቡ ጸሐፍት ናቸው፡፡ ከእኒህ ውስጥ በአማርኛ የፈጠራ ጽሑፍ ቀዳማይ የሆነውን “ጦቢያ”ን የጻፉት አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ፣ የቤተ-ክህነትን ትምህርት…