ህብረተሰብ

Monday, 25 July 2016 07:25

ስልጣን እና ታዛዥነት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
…. የህይወታችን አቅጣጫ የሚመራው በስልጣን ስር ነው፡፡ በልጅነታችን ወደድንም ጠላንም ለአስተማሪዎቻችን ወይንም ለወላጆቻችን መታዘዝ ነበረብን፡፡ ከፍ ስንል ደግሞ ለሀገራዊ ህግ ተገዢ መሆን እንገደዳለን፡፡ ስልጣኑ ከፈቀድነው ሀይማኖትም ሆነ ካልፈቀድነው ጉልበተኛ ሊመጣ ይችላል፡፡ ስልጣኑ ከሚያገባውም ከማያገባውም አካል ሊመነጭ ይችላል፡፡ ህሊናም በአእምሮአችን ላይ…
Rate this item
(2 votes)
ማርቲን ሉተር ኪንግየነጻነት ታጋይ፡ የጥቁር ሕዝቦች ንቅናቄ መሪ እና የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ‹‹ህልም አለኝ! አንድ ቀን አራቱ እምቦቃቅላ ልጆቼ በቆዳቸው ቀለም (በዘራቸው) ሳይሆን በውስጣዊ ስብእናቸው በሚመዘኑበት ማህበረሰብ ውስጥ እንደሚኖሩ፡፡ ዛሬ ላይ ሆኜ ይህን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡››በጣም አመሰግናለሁ ወዳጆቼ፡፡ የራልፍ አቤናዚን ቅንነት…
Rate this item
(13 votes)
ከወልቃይት ጠገዴ ይልቅ ስለ ቦስተንና ፈርግሰን ከወልቃይት ጠገዴ እስከ ፈርግሰንና ቦስተን፣ ከአፍሪካ እስከ አውሮፓ፣ ከኤስያ እስከ ደቡብ አሜሪካ፤ የዘረኝነት ሰበቡ ቢለያይም፣ መጨረሻው ተመሳሳይ ነው፡፡ ምናልባት፣ በደንብ ለመወያየትና የራሳችንን አስተሳሰብ ለመፈተን፣ የውጭ አገራት ክስተቶች ጥሩ መነጋገሪያ ሊሆኑን ይችላሉ፡፡ ለዛሬ ወደ አሜሪካ…
Rate this item
(4 votes)
ዛሬ የሚያስፈልገን ጥላቻ አይደለም፡፡ዛሬ የሚያስፈልገን ሁከትና ህገ ወጥነት አይደለም፡፡ዛሬ የሚያስፈልገን ፍቅር፣ አስተዋይነት፣ርህራኄና በመፈቃቀደድ ስሜት መተያየት ነው፡በያዝነው ሣምንት በዳላስ ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞች በፖሊስ ላይ ጥቃት አደረሱ፡፡ አምስት ፖሊሶች ሲገደሉ፤ ዘጠኝ የሚሆኑ ቆሰሉ፡፡ በዚህ የተነሳ አሜሪካ በጭንቀት ተወጥራ ሰንብታለች፡፡ አሜሪካ ታማለች፡፡ ከዳላስ…
Rate this item
(19 votes)
ሦስት ነጋዴዎች ድንገት አንድ ቀን በንጉሥ ሰሎሞን የዘውድ ችሎት ተገኙ፡፡ ሦስቱም ለብዙ ዘመን አብረው ለመነገድ ተማምለው፣ ግመል ጭነው፣ ገንዘብ ቋጥረው፣ ስንቅ አንጠልጥለው፣ ሀገር ጥለው የሄዱ ናቸው፡፡ ‹ንጉሥ ሆይ› አለ አንዱ በዙፋኑ ፊት እጅ ነሥቶ፡፡ ‹እኛ አብረን ለመነገድ ተስማምተን መንገድ የጀመርን…
Rate this item
(12 votes)
• ጃንሆይ አምላክ መባላቸውን በመቃወም፣ጃማይካ ውስጥ የቤተ-ክርስቲያን ማሰሪያ ገንዘብ ሰጥተዋል• በሻሸመኔ መጀመሪያ መሬት የተሰጣቸው ጥቁር አሜሪካውያን እንጂ ራስ ተፈሪያን አይደሉም• መስፍን አበበ “በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጊታር ተጫዋች ነኝ” ማለቱ ውሸት ነውየፎቶግራፍ ባለሙያው ንጉሴ ተሾመ ደጀኔ የተወለዱት በአዲስ አበባ ልደታ አካባቢ ነው፡፡…