ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
በ1964፣ 65 እና 66 ዓ.ም በደጀን ትምህርት ቤት በተማሪዎች ዘንድ በእጅጉ ተወዳጅ የነበሩ መምህራንን ሳስታውስ በተለይ እነ ወ/ት ይደነቁ ምትኩ፣ ወ/ት ዘነበች ሥዩም ዋዲሎ ዋዳ፣ አህሙ ደረሩ (የስፖርት መምህር)፣ አበራ ኃይለ ሚካኤል፣ ገብርኤል እምሩ፣ ገበየሁ መንግስቴ፣ ጋሽ ሐሰን፣ ጋሽ ብሩና…
Tuesday, 14 April 2015 08:15

ትንሳኤ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ልጄን ሌላ ሆቴል ውስጥ አስቀምጨ ነው የመጣሁት። ሰዓቱ ከመሸ ብደርስም ግቢው በግርገር እንደተሞላ ነበር። ሰራተኞቼ ሙሉ ጊዜያቸውን ሰጥተው ዝግጅቱን አጧጡፈውታል፡፡ “ዋው! ጥሩ ሰዓት ደረሳችሁ! ባቢስ?” ሃላፊው እየሳቀ መጥቶ ጨበጠኝና ሻንጣየን ከሹፌሩ ጋር ማውረድ ጀመረ። ህንጻው ዙሪያውን በተለያዩ ዲኮሮች አጥሩ በባንዲራ…
Rate this item
(4 votes)
ተከራይ ሆይ፤ የአዲስ አበባ አከራይ ሱዳናዊ እየመሰልነው መብራትና ውሃ ለእኛ ለተከራዮች መሸጥ ከጀመረ ከራርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ፣ አንድ ሰው ቤት ሊከራይ ሲሄድ የመሬት ዋጋ የሚያህል ወርሃዊ ክፍያ ይጠየቃል። ታዲያ ተከራይ ከድንጋጤው ሲመለስ ሳልበላ ባድርስ በቤቴ ማን ያየኛል…
Rate this item
(2 votes)
ሆሣዕና ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጓሜውም “አሁን አድን” ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ከፋሲካ/ከትንሳኤ በፊት ያለው እሑድ “የሆሣዕና እሑድ” በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕለትም በቤተ ክርስቲያናችን የሚዘመረው መዝሙር፣ ማኅሌቱ፣ ቅዳሴው፣ ምንባቡና ማንኛውም አገልግሎት ሁሉ ዕለቱን በታላቅና እጅግ…
Rate this item
(1 Vote)
የዚህን ሚሲዮናዊ ታሪክ ሳነብ ወደ ዘመኔ እና ወደ እኔ ተተረጎመልኝ፡፡ እንዴት? እንጃ!!... …ሚሲዮናዊው ክራፕፍ ይሰኛል፡፡ የChurch Missionary Society ተልዕኮ ተቀብሎ፤ በኢትዮጵያ የዕምነት “ተሃድሶ” ለማምጣት ከሌሎች ሁለት ሚሲዮናውያን ጋር ወደዚህ እንደመጣ ይነገራል፡፡ ታዲያ ክራፕፍ ካተኮረባቸውና ከሚተቻቸው የኛ ጉዳዮች ውስጥ የመሸበት እንግዳ…
Rate this item
(5 votes)
ከቤን እፈራታለሁ። ከሰፈራችን ውስጥ ወንድ አሊያም ሴት መሆኑዋን ማጣራት አለብን ተብላ ክትትል የተደረገባት ብቸኛዋ ሴት ናት ። በምን እንደተጣላን ትዝ አይለኝም ግን ጥምድ አድርጋ ይዛኛለች ። ታዲያ ጠምዳ ብቻ አታበቃም። ማረስ ባትችልም መውጫ መግቢያዬን ጠብቃ ነገር ትፈልገኛለች። በዚህ ምክንያት ነው…