ህብረተሰብ

Saturday, 15 November 2014 10:50

ኒቼ እና እኛ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ቀዬውን ጥሎ ከተራራ ላይ ከመሸገ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ ዛሬ ከምሽጉ ጋር ሰማኒያ ለመቅደድ የቆረጠበት ቀን ነው፡፡ ድንገት የስደት ባልንጀራውን ተራራውን ወደ ኋላ ጥሎ ቁልቁል ወደ ሰፊው መስክ ለመውረድ ተንደረደረ፡፡ ጥቂት ኪሎ ሜትሮችን ፈቀቅ እንዳለ፣ ቀዝቃዛው ንፋስ የሰዎችን ሁካታ እየቆነጠረ ከጆሮ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ካለፈው የቀጠለ -“ለብቻ አሪፍነት የለም፤” አብረን እንሥራ፣ አብረን እንደግ!***“የዘመኑ ወጣት ራሱ ከነገር፣ ምላሱ ከሱስ፣ እጁ ከፌስ-ቡክ ቢላቀቅ፤ ትልቅ ሥራ እንፈጽማለን”ከአዲሳባ ደብረዘይት 4.45 ሰዓት ፈጅቶብን የመጣንበት ስብሰባ እንደቀጠለ ነው፡፡ የጄክዶ ሥራ አስኪያጅ ከ2013 እስካሁን ያለውን የሥራ ሂደት ገለፁ፡፡ የ36 ምስርት ድርጅቶች…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው ሚስት ፈላጊ ነው፡፡ እናማ…አገባታለሁ ለሚላት ሚስት መስፈርቶች ያወጣል፡፡ ለጓደኛውም … “እኔ የምፈልጋት ሚስት መልካም ባህሪይ ያላት፣ ብልህና ቆንጆ መሆን አለባት…” ይለዋል፡፡ ጓድኝዬው፣ “ታዲያ አስቀድመህ እንደዚህ በግልጽ አትነግረኝም ነበር፣“ ይለዋል፡፡ሰውየውም፣ “ይኸው ነገርኩህ እኮ…“ ሲል ይመላሳል፡፡ ጓደኝዬው ምን ቢል ጥሩ…
Rate this item
(7 votes)
ከአዲስ አበባ ከተማ የመልሶ ማልማት እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ የቅርስ ጥበቃ ጥያቄዎች ይነሳሉ፡፡ አንዳንድ ወገኖች የከተማዋ ቅርሶችና ታሪክ የልማቱ ሰለባ ሆነዋል በሚል ይተቻሉ፡፡ ለአንድ ከተማ የቅርስ ፋይዳ ምን ያህል ነው? በአሁኑ ወቅት ያለው የቅርስ አጠባበቅስ ምን ይመስላል? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤት…
Rate this item
(5 votes)
የዛሬው ጉዞዬን እጅግ ልዩ የሚያደርገው ከአዲስ አበባ ደብረዘይት ለመሄድ 4 ሰዓት ተኩል መፍጀቱ ነው፡፡ በተለይ አዲሱ፣ ፈጣኑ የአዲሳባ - ናዝሬት/አዳማ መንገድ ከተሠራ በኋላ ይሄን ማሰብ በአያሌው ያስደምማል፡፡ ይሄ ለምን ሆነ? ከኢየሩሣሌም ህፃናትና ሕብረተሰብ ልማት ድርጅት ጋር ወደ ደብረዘይት ለመሄድ የተቃጠርነው…
Rate this item
(0 votes)
ብሩክ ኢትዮጵያ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በሃላባ ልዩ ወረዳ በ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባቸውን የሃላባ ቁሊቶ ከተማና አካባቢው የጋማ እንስሳት ደህንነት ጥበቃና ስልጠና ማዕከልና የጋማ እንስሳት ውሃ ማጠጫ ገንዳዎችን አስመረቀ፡፡በርካታ የጋማ እንስሳት በሚስተናገዱበት በሃላባ ከተማ ዋና የገበያ…