ህብረተሰብ

Monday, 06 October 2014 08:13

እንቆቅልሽ?

Written by
Rate this item
(10 votes)
ወደታች የሚወርድ፣ ወደላይ ግን የማይወጣ?በወጣትነቴ ረዥም ነኝ፡፡ ሳረጅ አጭር እሆናለሁ፡፡ ማን ነኝ?የሜሪ አባት አምስት ሴት ልጆች አሏቸው፡፡ ናና፣ ኔኔ፣ ኒኒ፣ ኖኖ ይባላሉ፡፡ የአምስተኛዋ ልጃቸው ስም ማነው?ካለኝ ለሰው አላካፍለውም፡፡ ለሰውካካፈልኩት አይኖረኝም፡፡ ምንድነው? ሰውየው ከባድ መኪና እየነዳ ነው፡፡ የፊት መብራት አላበራም፡፡ ጨረቃም…
Saturday, 27 September 2014 09:11

“ገላጋይ መስሎ አጥቂ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባህላዊው ዘረ-መልስለ ሥልጣን በቅርብ ጊዜያት ሳሰላስል ለራሴ የገባኝን እነሆ:- ለምሳሌ በእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ዳኛው ግጥሚያው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ በጨዋታውም ላይ ሆነ በተጫዋቾቹ ላይ ያሻውን የማድረግ ስልጣን አለው፡፡ ግን ስልጣኑ የመነጨው አጨዋወቱን ለመዳኘት የላቀ ብቃት ስላለው ነው፡፡ ፍትሐዊ ዳኛ ብቃቱን ተጠቅሞ፣…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል ት/ቤቶች የተጋነነ የትምህርት ክፍያ ይጠይቃሉ የሚል አቤቱታ ያልቀረበባቸው ጊዜ የለም፡፡ በቅርቡ ግን መንግስትም ጭምር ለችግሩ ትኩረት የሰጠው ይመስላል፡፡ የመገናኛ ብዙሃን የመነጋገርያ አጀንዳም ሆኖ ሰንብቷል፡፡ እኔም ብዕሬን ያነሳሁት ይሄንን ርዕሰ ጉዳይ በተመለከተ ሃሳቤን ለመግለፅ ነው፡፡ ትምህርትን የማዳረስ…
Rate this item
(1 Vote)
- ዶ/ር አረጋ ይርዳው (የሚድሮክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ) በኩባንያችን በኩል ባለፈው አመት የተከናወኑት ተግባራት በሙሉ አመርቂ ነበሩ፡፡ በተለይ በቴክኖሎጂ ግሩፑ አካባቢ ጥሩ ስራ ነው የተሠራው፡፡ በቀጣይ ደግሞ በተለይ የመብራት አገልግሎቱ መሻሻልና የባቡር ዝርጋታው መጠናቀቅ፣ በሀገራችን ያለውን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መልካም ያደርጉታል…
Rate this item
(5 votes)
(እስቲ እውነት እውነቱን እናውራ) ሰው መሬት መንገሻው ሰማይ መናፈሻው ተደርገው የታነፁለት ንጉስ ነው፡፡ ስለሆነም ልቡን ስሎ፣ አዕምሮውን አብስሎ ሲተጋና ጥበብን ሲሻ በመሬት የተተከሉ፣ በሰማይ የተሰቀሉ እንዲሁም መሀል ላይ የሚንቀዋለሉ ፍጥረታት ሁሉ ያለማመንታት ይገዙለታል፡፡ እሱም ለስጋው ድሎት፣ ለነፍሱ ችሎትና ለመንፈሱ አገልግሎት…
Saturday, 13 September 2014 13:20

የዛሬ 40 ዓመት፡፡

Written by
Rate this item
(5 votes)
(መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም) … መስከረም ሁለትን ሳስብ ብዙ ነገር ወደ አዕምሮዬ ይመጣል፡፡ ደርግ ከንጉሰ ላይ ሥልጣን ከተረከበ በኋላ በየዓመቱ መስከረም ሁለት ትልቅ ክብረበአል ነበር፡፡ ወጣቱ አብዮት የሚባለውን ሲያይ መጀመሪያ አካባቢ ጉጉና ደስተኛ ነበር፡፡ በአሉም በሠራዊቱ የተለያዩ ትርኢቶች ታጅቦ፣…