ህብረተሰብ

Saturday, 28 June 2014 10:53

የሃመር “ወጠሌ”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በአኗኗር ዘይቤያቸው የቱሪስት ቀልብ ማረፊያ ከሆኑ የሃገራችን ብሄር ብሄረሰቦች መካከል ሃመሮች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በቆላማው አካባቢ የሚኖሩት ሃመሮች አርብቶ አደሮች መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ፍየልና የቀንድ ከብቶች የኑሮአቸው መሰረቶች ናቸው፡፡ የምግብ ውጤቶቻቸውም ከእነዚሁ እንስሳት የሚገኙ ናቸው፡፡ “ወጠሌ” ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
በቱሪስቶች በስፋት ከሚጎበኙ የሃገራችን ፓርኮች የማጎ ብሄራዊ ፓርክ አንዱ ነው፡፡ ፓርኩ በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ በ790 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ከምትገኘው የዞኑ ርዕሰ መዲና እንዲሁም በዞኑ የሚገኙ 16 ብሄረሰቦች መናኸሪያ ከሆነችው ጂንካ ከተማ በ34 ኪ.ሜ ርቀት…
Rate this item
(7 votes)
በአርባ ምንጭ የአዞ እርባታ ጣቢያ ለጉብኝት ታድመናል፡፡ የጣቢያው አስጎብኚ ወ/ት ህይወት አሰፋ ትባላለች፡፡ ስለ አዞ አፈጣጠር ስታብራራ መስማት ያልፈለገን ሰው ሳይቀር በማራኪ አቀራረቧ እንዲያደምጣት ታስገድዳለች፡፡ አቀራረቧ እስከዛሬ በርካቶቻችን ስለ አዞ የምናውቀውን እውነታ አጥርቶ ትክክለኛ መረጃ እንድንይዝ የሚያደርግ ነው፡፡ ህይወት የተረከችውን…
Saturday, 21 June 2014 14:29

ብርቅዬው ብሔረሰብ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
61 ብቻ ሲቀሩ፤ 12ቱ ብቻ ቋንቋውን ይናገራሉ እባብ ለቁጥራቸው መቀነስ አስተዋፅኦ አድርጓል የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልል የ56 ብሔሮች መገኛ ነው፡፡ ከነዚህ መካከል 16 ያህሉ ዋና መናገሻቸውን ጂንካ ከተማን አድርገው በደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ ይኖራሉ፡፡ ዞኑ በ8 ወረዳዎች እና 1…
Rate this item
(5 votes)
“ከመጣሁ ስድስት ቀን ሆኖኛል፤ ኮንሶን በጣም ወድጃታለሁ፤ ኒውዮርክ የተባለውን ቦታ ጐብኝቼ ማመን አቅቶኛል፣ ባህላዊ መንደሮች ለማመን የሚያዳግቱ ናቸው። የህዝቡ ትህትናና ለስራ ያለው ፍቅር ልዩ ነው፡፡ ብዙ ለመቆየት አስቤ ነበር፤ ነገር ግን ፍላጐቶቼ አልተሟሉም። ቢሆንም ወደፊት ችግሮቹ ተስተካክለው አመቺ ሲሆኑ ከጓደኞቼ…
Rate this item
(1 Vote)
የማንነት ባህርይ (ፐርሰናሊቲ) ከዘር ይወረሳል? አዎ! ከፍተኛው የማንነት ልዩነቶች በአብዛኛው ከዘር የሚወረሱ ናቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ልጅ በመልክ ብቻ ሳይሆን በዝንባሌ፣ በፍላጎት፣ በባህርይ፣ በስሜት አገላለጽ፣ በማኅበራዊ ተሳትፎ … አጠቃላይ ሰብዕናቸው ከወላጆቻቸው ጋር ሲመሳሰል ፣ “ቁርጥ የእናቱ ልጅ፣ ቁርጥ የአባቱ ልጅ” የሚባለው…