ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
ተናጋሪዋ ምድር ባለፈው ሳምንት ጉዞውንም ጽሑፉንም በይደር አቆይተነው ነበር፡፡ እነሆ ከዚያው ቀጥለናል፤ የቆምንበትን ቦታ ለማስታወስ ያህል አስደናቂ ለውጥ ወዳየሁበት ግራ ካ/ሀ ልመልሳችሁ፡፡ ግራ ካሱ መለመላውን የቆመ ሰው ይመስል ነበር፡፡ አሁን የተፈጥሮ ክብሩን ተጐናጽፏል፡፡ ሰው እና እንስሳት እንዳይደርሱበትም ሰባ የጥበቃ ሰራተኞች…
Rate this item
(5 votes)
ተናጋሪዋ ምድር ሰኔ 8 ቀን 2005 ዓ.ም ጠዋት፡፡ ዕለቱ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ ነበርና ከቀጠሮው ቦታ የተገኘሁት ልክ ከንጋቱ አስራ አንድ ሰዓት ላይ ነው፡፡ ምክንያቱም ቡድኑ በጥዋት ተነስቶ ረጅም መንገድ መጓዝ ይጠበቅበታል፡፡ ከአዲስ አበባ ለመነሳት ገስግሶ መሰባሰብ ያስፈልጋል ስለተባለ የቀጠሮው ጊዜ…
Rate this item
(2 votes)
የጀግና ሰው መልኩ ሁለት ብቻ ነው፤ አንድ ፊት መስዋዕት በአንድ ፊት ድሉ ነው፤ የሁሉም ማሰሪያ ማተቡ ብቻ ነው፡፡ (“የአሲምባ ፍቅር” ገፅ 140) ካህሳይ አብርሃ ወይም በበረሀ ስሙ አማኑኤል ተብሎ ይጠራል፡፡ መስከረም 27ቀን 1968 ዓም የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ሰራዊትን ለመቀላቀል ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አበባ ህንፃዎች ለአሸባሪዎች ፍንዳታ የተጋለጡ ናቸው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ፎሬንሲክ ምርመራ ዳይሮክቶሬት ፍንዳታ ዲቪዥን በስሩ ከሚያስተዳድራቸው ክፍሎች አንዱ የዛሬ አምስት ዓመት የተቋቋመው የፍንዳታ ምርመራ ዲቪዥን ክፍል ተጠቃሽ ነው። በኢንስፔክተር ታመነ ግርማ የሚመራው ይሄ ክፍል፤ ፍንዳታ ከመድረሱ በፊትና…
Rate this item
(5 votes)
እንደ ዓለት የጸና ታሪክ፣ እንደ ፏፏቴ የሚፈስስ ዜማ የሚያፈስሱ ከንፈሮች፣ የልብ አፍንጫ የሚነቀንቅ የፍቅር መዓዛ ያለውን የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ለመጎብኘት ወደ ኦጋዴን ስንበርር፣ አውሮፕላኑ በሁለት ክንፎቹ ሲበር፣እኛም ሺህ ክንፎች ያወጡ ልቦች ነበሩን፡፡ ኦጋዴን ገብተን ፈንጂ አየር ላይ ከነወንበራችን ሲያንሳፍፈን፣ኦብነግ መንገድ…
Saturday, 15 June 2013 10:47

ወደ ምስራቅ ተመልከቱ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዛሬ ሁለት ሳምንት 200 የሚደርሱ አባላት የተካተቱበት እውቅ የኪነጥበብ ባለሙያዎች፣ ጋዜጠኞችና የፖለቲከኞች ቡድን፤ በፌዴሬሽን ምክር ቤትና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት አስተባባሪነት “የምስራቅ ኢትዮጵያን እንወቅ” በሚል መርህ የሶማሌ፣ የሃረሪ ክልል እና የድሬዳዋ መስተዳድርን ጐብኝተዋል፡፡ በዚህ ፅሁፌ በጉብኝቱ ወቅት ይፋ ስለተደረጉ አንኳር…