ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፤ የሚሰራቸውን ተግባራት ለማመልከት፤ ኢትዮጵያ በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበቻቸውን ታሪካዊ ነገሮች ለማስተዋወቅ፤ ቱሪዝም ለልማት ያለውን ጠቀሜታ ለመግለጽ፤ በኢትዮጵያ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለመጠቆም…አዘጋጅቶ ባሰራጨው በራሪ ወረቀት ላይ ከቀረቡ አስደማሚ መረጃዎች አንዱ፤ ኢትዮጵያ ከ2.8 ሚሊዮን ዓመት በፊት የእጅ መሣሪያ መጠቀም የተጀመረበት…
Rate this item
(2 votes)
“የስዕል ብቻ ሳይሆን የሰዓሊያን ጉዳይ ያገባኛል ያለ ታላቅ ሰዓሊ” ለሎሬት አፈወርቅ ተክሌ አንደኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ ረቡዕ ሚያዝያ 2 ቀን 2005 ዓ.ም በብሔራዊ ሙዚየም የሰዓሊው ሥራዎች ለእይታ ቀርበው፣ ለአራት ተከታታይ ቀናት በሕዝብ የተጎበኘ ሲሆን የስዕል ኤግዚቢሽኑ በተከፈተ ማግስት በቅርስ ጥበቃና…
Saturday, 20 April 2013 12:06

መፈክር አልባ ሰልፈኛ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በቃ ጦቢያ እንዲህ ሰልፍ አፍቃሪ ሆና ትቅር? እውነቴን እኮ ነው፣ ለትንሽ ትልቁ መሰለፍ የዕለት ተዕለት ተግባራችን እየሆነ መጥቷል፡፡ ነጋዴዎች ገዢ ሲሰለፍላቸው፣ የመንግስት ሰራተኞችም ባለጉዳይ ሲደረደርላቸው ደስታቸው ነው፡፡ ይብዛም ይነስም ሁላችንም ባለችን አቅም ማሰለፍ እንወዳለን፡፡ መንግስትም ግለሰብም፤ ዕድርም ጠበልም … ያሰልፉናል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የመታሰቢያ እና በጐ አድራጐት ድርጅቶች የ85 ዓመታት ጉዞ ከመላው ዓለም በፊዚክስና ኬሚስትሪ፣ በሕክምናና በሥነ ፅሁፍ እንዲሁም በሰላም ዙርያ የላቀ አስተዋፅኦ ያደረጉ ሰዎች ተመርጠው የሚሸለሙበት የኖቤል በጐ አድራጐት ድርጅት በተመሰረተ በ10ኛ ዓመቱ በኢትዮጵያም ተቀራራቢ ዓላማ ያለው “መታሰቢያ ድርጅት” ተቋቁሟል፡፡ አፄ ምኒልክ…
Rate this item
(2 votes)
ከሰባት መቶ ዓመታት በፊት “ዲግኔ፣ ቅምብርሼ ዞጋ” እና “ብሉላ” የሚባሉ የአካባቢው ባላባቶች አምላካቸውን ማስደሰት ፈለጉና ወተትና ስጋ ይገብሩለት ጀመር፡፡ ወተቱ የጊደር፣ ሥጋውም የበኩር (የመጀመሪያ) ልጅ እንዲሆን ወሰኑ፡፡ ተግባራዊም አደረጉት፡፡ የሚመለከው ዘንዶም “ጣጋ” ከሚባል ወንዝ እየመጣ ግብሩን በመቀበል የአካባቢውን ሕዝብ አንቀጥቅጦ…
Rate this item
(1 Vote)
“መብራት የሚቋረጠው በሀይል እጥረት አይደለም” ኤፕኮ በፕላስቲክ ፋብሪካ ውስጥ ለ11 ዓመታት እየሰሩ የሚገኙት አቶ ከበደ ይስማው፤ የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ የፋብሪካውን ሥራ እያወከ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ በወር ውስጥ መብራት የማይጠፋበትን ቀን ማስታወስ ይቀላል ያሉት አቶ ከበደ፤ በቅርጽ ሥራ ላይ እያሉ መብራት ሲቋረጥ…