ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
በባህላችን ለህፃናት እምብዛም ትኩረት አይሰጥም፡፡ የሰርግ ጥሪ ካርድ ላይ እንኳን “ለህፃናት ቦታ የለንም” የሚል ማሳሰቢያ የተለመደ ነው፡፡ በቂ መዝናኛ ቦታዎች የሉም፡፡ የህፃናት ምግብ ላይ ያተኮሩ ሬስቶራንቶች መኖራቸውን አላውቅም፡፡ ትያትር ቤቶችና ፊልም ቤቶችስ? እስካሁን የታሰበባቸው አይመስሉም፡፡ ከተከፈተ ስድስት ወር ያስቆጠረው “ኪሩ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሰንበት ለንባብ በበቃችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ለምን ይዋሻል በሚል ርዕስ ለሰነዘርኩት ሃሳብ የመልስ አስተያየት ወጥቶ አነበብኩኝና ለዛሬ መጣጥፌ ምህኛት ሆነኝ፡፡ የዚያ አስተያየት ፀሃፊ ማንነታቸውን በታህሳስ 27 ከፃፉት ሰው ለመለየትም ለመደመርም ባለመፈለጋቸው እኔ ይደመሩ ዘንድ መርጬላቸዋለሁ፡፡ የድምሬ ሰበብ ደግሞ…
Saturday, 02 February 2013 13:09

አልተዋሸም አልልም!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በዘንድሮ የገና በዓል ዋዜማ በወጣችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ታህሣሥ የበርካታ አማልክት የልደት ቀን” በሚል ርዕስ በተፃፈው ፅሁፍ ሀቀኝነት ላይ የነበረኝን ጥርጣሬ ለመግፈፍ “ጌታዬና አምላኬ” እያልኩ የማመልከው የኢየሱስ ታሪክ ፀሀፊው በስምና በአገር ለይተው ከጠቀሷቸው ሌሎች አማልክት ታሪክ ጋር እንዲያ ሆኖ…
Rate this item
(0 votes)
ከወዳጅዎ ጋር ቡና እንደወረደ ጠጥተው (ለነገሩ አሁን አሁን ቡና እንደወረደ ሳይሆን ገብስ እንደወረደ እየተባለ ነው) ሲጨርሱ ውሃ መጠጣት ይፈልጉና “አስተናጋጅ እባክሽ ውሃ ታመጭልኝ” ይላሉ በትህትና፡፡ ቀልጣፋዋና ስልጡኗ አስተናጋጅ ከአፍዎ ቀበል አድርጋ “ሀይላንድ ወይስ የስ? አኳ ሴፍ ይሁን አኳ አዲስ?” እያለች…
Rate this item
(2 votes)
በ2005 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዋዜማ (የከተራ ዕለት) በጃንሜዳ በመብራት መስመር ዝርጋታ ላይ ተሰማርተው ነው ያገኘናቸው፡፡ የ67 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት ማስተር ቴክኒሽያን መንግሥቱ ከበደ ለአውሮፕላን ቴክኒሽያንነት ያበቃቸውን ጨምሮ 10 የሚሆኑ የተለያዩ ሙያዎች ባለቤት ከመሆናቸውም ባሻገር ተጨማሪ ሙያ ለመማር አሁንም ዝግጁ…
Rate this item
(2 votes)
በገና በዓል ዋዜማ ወደተለያዩ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ ባንክ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች … የሄዱ ሰዎች በዋናው መግቢያ በር ወይም በእንግዳ መቀበያ ክፍል ቀልባቸውን የሳበና በተለያየ አንፀባራቂ ነገሮች የተጌጠ የገና ዛፍ ስለማየታቸው በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ ወቅትን ጠብቀው የልብስ አሰቃቀላቸውን የሚያሳምሩት ቡቲኮችም…