ህብረተሰብ
በዓለም ላይ በየጊዜው የተነሱ ቅኝ ገዢዎች በደካሞች አገሮችና ክልሎች ላይ እየዘመቱ መንግሥታቱን በማስገበር ሥልጣኔያቸውንና ከተሞቻቸውን አውድመዋል፤ባህላቸውንና ታሪካቸውንም ደምስሰዋል፡፡ ተሸናፊው አገር ያፈራውን ምርትም ሆነ በከርሰ ምድሩ የሚገኘውን በረከት ያለርህራሄ ማጋበሳቸው አልበቃ ቢላቸው፤ የያዙትን አገር ጥንታዊ፣ ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች፣ የጥበብ ውጤቶች፣ መዛግብትና…
Read 3829 times
Published in
ህብረተሰብ
በባህላችን ለህፃናት እምብዛም ትኩረት አይሰጥም፡፡ የሰርግ ጥሪ ካርድ ላይ እንኳን “ለህፃናት ቦታ የለንም” የሚል ማሳሰቢያ የተለመደ ነው፡፡ በቂ መዝናኛ ቦታዎች የሉም፡፡ የህፃናት ምግብ ላይ ያተኮሩ ሬስቶራንቶች መኖራቸውን አላውቅም፡፡ ትያትር ቤቶችና ፊልም ቤቶችስ? እስካሁን የታሰበባቸው አይመስሉም፡፡ ከተከፈተ ስድስት ወር ያስቆጠረው “ኪሩ…
Read 4061 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሰንበት ለንባብ በበቃችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ለምን ይዋሻል በሚል ርዕስ ለሰነዘርኩት ሃሳብ የመልስ አስተያየት ወጥቶ አነበብኩኝና ለዛሬ መጣጥፌ ምህኛት ሆነኝ፡፡ የዚያ አስተያየት ፀሃፊ ማንነታቸውን በታህሳስ 27 ከፃፉት ሰው ለመለየትም ለመደመርም ባለመፈለጋቸው እኔ ይደመሩ ዘንድ መርጬላቸዋለሁ፡፡ የድምሬ ሰበብ ደግሞ…
Read 1967 times
Published in
ህብረተሰብ
በዘንድሮ የገና በዓል ዋዜማ በወጣችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ታህሣሥ የበርካታ አማልክት የልደት ቀን” በሚል ርዕስ በተፃፈው ፅሁፍ ሀቀኝነት ላይ የነበረኝን ጥርጣሬ ለመግፈፍ “ጌታዬና አምላኬ” እያልኩ የማመልከው የኢየሱስ ታሪክ ፀሀፊው በስምና በአገር ለይተው ከጠቀሷቸው ሌሎች አማልክት ታሪክ ጋር እንዲያ ሆኖ…
Read 2138 times
Published in
ህብረተሰብ
ከወዳጅዎ ጋር ቡና እንደወረደ ጠጥተው (ለነገሩ አሁን አሁን ቡና እንደወረደ ሳይሆን ገብስ እንደወረደ እየተባለ ነው) ሲጨርሱ ውሃ መጠጣት ይፈልጉና “አስተናጋጅ እባክሽ ውሃ ታመጭልኝ” ይላሉ በትህትና፡፡ ቀልጣፋዋና ስልጡኗ አስተናጋጅ ከአፍዎ ቀበል አድርጋ “ሀይላንድ ወይስ የስ? አኳ ሴፍ ይሁን አኳ አዲስ?” እያለች…
Read 2472 times
Published in
ህብረተሰብ
በ2005 ዓ.ም የጥምቀት በዓል ዋዜማ (የከተራ ዕለት) በጃንሜዳ በመብራት መስመር ዝርጋታ ላይ ተሰማርተው ነው ያገኘናቸው፡፡ የ67 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት ማስተር ቴክኒሽያን መንግሥቱ ከበደ ለአውሮፕላን ቴክኒሽያንነት ያበቃቸውን ጨምሮ 10 የሚሆኑ የተለያዩ ሙያዎች ባለቤት ከመሆናቸውም ባሻገር ተጨማሪ ሙያ ለመማር አሁንም ዝግጁ…
Read 2272 times
Published in
ህብረተሰብ