ህብረተሰብ
ከዚህ ቀደም ስለ ንባብ ጠቃሚነት ብዙ ተብሏል፡፡ ጥሩ ጥሩ መጽሐፍትን ማንበብ ከበሰሉ ሰዎች ጋር ሸንጎ እንደመቀመጥ ይቆጠራል ይባላል፡፡ የአስተሳሰብ አድማስን ስለሚያሰፋ፣ ሁለገብ እውቀት ስለሚያላብስና በራስ መተማመንን ስለሚያጎለብት ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል፡፡ ታዋቂው የአሜሪካ ፕሬዝደንት፣ አብርሃም ሊንከን የንባብን ጥቅም አስመልክቶ ሲናገር፣…
Read 11160 times
Published in
ህብረተሰብ
ላለፉት 79 ዓመታት በፖለቲካና በንግድ፣በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በጥበብና በሃይማኖት ጉዳዮች ላይ በማተኮር ዜናዎችን፣ትንተናዎችንና አስተያየቶችን ባማረና ጥልቀት ባለው ሁናቴ ለመላው ዓለም አንባቢዎቹ ሲያቀርብ የኖረው ሳምንታዊው የኒውስዊክ መጽሔት፤ ከአንድ ሳምንት በኋላ (ታህሳስ 22 ቀን) በሚያቀርበው የመጨረሻ እትሙ የሕትመትን ዓለም ለዘላለሙ ይሰናበታል፡፡ ኒውስዊክ…
Read 3041 times
Published in
ህብረተሰብ
ተስፋውን የተነጠቀው ሐፍቶም ግደይሐፍቶም ሶስተኛውን ራስን የመግደል ሙከራ ካደረገ በኋላ ማን ወደ ሰንአ ማዕከላዊ ሆስፒታል እንደወሰደው ዛሬም ድረስ አያውቀውም፡፡ ለነገሩ እሱም ጠይቆ አያውቅም፡፡ ራሱን ማወቅ የቻለው ወደዚህ ሆስፒታል ከገባ ከሳምንት በኋላ ነበር፡፡ በዚህ ሆስፒታል ውስጥ ሁለት ወር ከአስራ ስምንት ቀን…
Read 2832 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 15 December 2012 12:55
“ኦፕሬሽን ካተሪን” ከጃንሆይ የልጅ ልጆች ጋር ከኢትዮጵያ ማምለጥ
Written by ባየህ ኃይሉ ተሠማ bayehailu@gmail.com
አፄ ኃይለሥላሴ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም ከመንበረ ስልጣናቸው ከወረዱበት ጊዜ ጀምሮ ህይወታቸው እስካለፈበት ጊዜ ድረስ፣ ለአንድ ዓመት ያህል ለብቻቸው የታሰሩ ሲሆን ቤተሰባቸው ደግሞ በቁም እስር ላይ ቆይቷል፡፡ በዚህ ጊዜም ብዛታቸው ሃያ አምስት ሆኖ እድሜያቸው ከአንድ እስከ 19 አመት የሚደርስ…
Read 4129 times
Published in
ህብረተሰብ
ተስፋውን የተነጠቀው ሐፍቶም ግደይ!እንደ እውነቱ ከሆነ ይህን የስደተኞቹን ትንቅንቅ ማየት እንኳን እንስፍስፍ አንጀት ላለው ሰው ይቅርና ድንጋይ ልብ አላቸው ለሚባሉት የየመን ቤዶይኖችም የሚቻል አይደለምባለፉት ሁለት ሳምንታት የመከራ ታሪኳን የነገረቻችሁ የባቲዋ ታዳጊ አይሻ ኑርሁሴን “አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ!” ለሚሏት ሰዎች ምን ብላ…
Read 2869 times
Published in
ህብረተሰብ
ውድ አንባብያን! የባለፈው ሳምንት የሰሜን ጎንደር የጉዞ ማስታወሻዬ ላይ የቋራውን አፄ ቴዎድሮስ በተመለከተ የታሪክ ተመራማሪዎችና ፀሐፍት ካስቀመጡልን በተለየ መልኩ የስብሃት ገ/እግዚአብሔር “እነሆ ጀግና” በሚለው መጽሐፍ ማሳየቱን ጠቅሼ በደፈናው ማለፌን ያስተዋሉ አንዳንድ አንባብያን፤ ምነው ከመጽሐፉ ላይ ምሳሌ ጣል ሳታደርግ አለፍክ የሚል…
Read 3588 times
Published in
ህብረተሰብ