ህብረተሰብ
እግረ-ሰዲድ አለብኝ -የእግረ ህሊና፡፡ ስዱድ እግረ - ህሊናዬ፤ ዛሬ ወደ ጥንታዊት ቻይና ነው፡፡ ከላኦ ትዙ ጋር ጨዋታ አለኝ፡፡ ላኦ ትዙ፤ እጅግ ከተከበሩ ሦስት ታላቅ የቻይና ሊቃውንት (sages) አንዱ ነው፡፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከስድስት እስከ አምስተኛው ክፍለ ዘመን የኖረና የኮንፊሽየስ (Confucius)…
Read 1949 times
Published in
ህብረተሰብ
ህይወት ድጋሚ የሌላት አንድ ናት ብለን እናስብ፡፡ ምንጯ ደግሞ የእግዜር እስትንፋስ፡፡ህይወት ያለ ኑሮ በአየር እንደተነፋች ፊኛ ናት፡፡ህይወት ያለኑሮ ባዶ የንብ ቀፎ ናት፡፡ቀፎ ያለንብ የንብ ቀፎ እንደማይባል ሁሉ ህይወትም ያለ ኑሮ የሰው ህይወት ለማለት አይቻልም፡፡ህይወት በእስትንፋስ መልክ ከፈጣሪ ሳትለፋ የተቀበልከው ስጦታ…
Read 2459 times
Published in
ህብረተሰብ
• “ጠላትም ሆነ አውሬ ከአንገት በታች መትቼ አላውቅም”• ዛሬ ኩንታል እየተሸከሙ ኑሯቸውን ይመራሉወደ ጦር ሜዳ ከመግባታችን በፊት-----ስለ አዳኝነትዎ ያጫውቱኝ ---አባቴ… አጎቶቼ … ጠቅላላ ዘር ማንዘራችን … የተዋጣላቸው አውሬ አዳኞች ነበሩ፡፡ “የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ” እንደሚባለው፣ እኔም አባቴንና አጎቶቼን ተከትዬ ነው አውሬ…
Read 8739 times
Published in
ህብረተሰብ
(የመልስ መልስ)በባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ ዕትም “ዋግ የመታው አፍሪካዊ ፍልስፍና; በሚል ርዕስ የተሰናዳውን ምልከታዬን የሚኮንን ጽሑፍ፣ አቶ መልሰው ሉል አስነብበውን ነበር፡፡ ጸሐፊው ከጅምሩ እስከ መቋጫው የሠፈረውን ጽንሰ ሐሳብ አንድ በአንድ እያነሱ እየጣሉ፣ባመኑበት መንገድ ለመኄስ በመሞከራቸው አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው፡፡ጸሐፊው ያቀረቡት…
Read 3155 times
Published in
ህብረተሰብ
(ካለፈው የቀጠለ)ሰፈርድንኳኖች ተተከሉ፡ ዘላቂ መሰል ሰፈር ተደራጀ። ሠራተኛ ከተተ፡- ባለሙያ ኃምሳ፡ ሥራ ቤቶች፡ ዕንጨት ለቃሚና ውኃ ቀጂው በጥቅል መቶ ሴትና ኃምሳ ወንድ፡ ንጉሡ የተወላቸው ጠባቂ ኃምሳ የታጠቀ ወታደር ነበሩ። ግንዲላዉን ካንድ ትልቅ ዲማ ጥላ ሥር ኣኖሩት፤ ጊዜና ጉልበት ፈጂው ሥራ፡…
Read 1839 times
Published in
ህብረተሰብ
“---- በገንዘብ መግዛት ሀብትን፤ በሥልጣን መግዛት ጉልበትን፣ በውበት መግዛት ፍትወትን፣ በመዋቅር መግዛት ሹመትን ያሳያል። በሐሳብ መግዛት ግን ልህቀትን ያመለክታል። ----” ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት ሳጥኖች አሉ። ሁለቱ ሳጥኖች በጣም ይፈለጋሉ። ስለሚፈለጉ ወይ ይዘረፋሉ፤ ወይ ይሰረቃሉ። አንደኛውን ሳጥን ግን ዞሮ የሚያየው የለም።…
Read 15824 times
Published in
ህብረተሰብ