ህብረተሰብ

Rate this item
(9 votes)
ሀይለሚካኤልና ጓደኞቹ ኢትዮጵያዊ ባይሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆነው ተጠምቀዋል። በየጊዜው ቤተክርስቲያን በመሄድ የቤተክርስቲያንን ስርዓት ከመከተልና ከማምለክም አልፈው በቤተክርስቲያኗ ደንብና ስርዓት የያሬዳዊ ዝማሬን የተከተለ የመዝሙር ቪሲዲ ሰርተው ለምዕመኑ አድርሰዋል፡፡ ዝማሬው በአማርኛ፣ በግዕዝና በእንግሊዝኛ የተሰራ ሲሆን 12 መዝሙሮችን አካትቷል፡፡ በአሜሪካኖችና…
Rate this item
(5 votes)
ይህ ፅሑፍ፤ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” እና “አዳፍኔ” በሚሉ ርዕሶች ባሳተሟቸው ሁለት መጻህፍት ባነሷቸው አንዳንድ ጉዳዮች ላይ ጥቂት ነጥቦችን በማንሳት የግል አስተያየቴን ለመስጠት የተሰናዳ ነው፡፡ ከላይ የተጠቀሱት የፕሮፌሰር መስፍን ሥራዎች በትውልዶች ዘንድ ጠንክሮ የመስራት ስሜትን የሚቀሰቅስና የማይበርድ…
Saturday, 30 January 2016 11:52

ውቢቱ ምድር ታሳዝናለች

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከሰሞኑ በአዋሳ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሆኖኝ፤ ስለምንኖርባት ምድር አሰብኩ፡፡ ምድር በውሃ ላይ እንደሚንሳፈፍ ሎተስ የሚሉት አበባ ሆና በህዋው ውስጥ ስትንሳፈፍ ታየችኝ፡፡ ሰላማዊ ነች። ወደ ህዋ ዘልቀው የተመለሱ የሩሲያ ጠፈርተኞች የፃፉትን አንድ ማስታወሻ ከዓመታት በፊት አንብቤ ነበር፡፡ እነዚህ ጠፈርተኞች መሬትን…
Saturday, 23 January 2016 13:38

ከንብ ጋራ ኑሮ

Written by
Rate this item
(39 votes)
“የማትናደፍ ንብ ከፈለግህ ከዝንብ ጋር ተጋባ” በገድለ ወለተ ጴጥሮስ ላይ እንዲህ የሚል ታሪክ አለ፡፡ እምነ ወለተ ጴጥሮስ ወደ ዋልድባ ገዳም በገባች ጊዜ ለአንዲት እናት ረድእ ሆነች፡፡ እኒህ እናት ፈጽሞ ጠባይ የሚባል ያልፈጠረባቸው ነበሩ፡፡ አሁን የተናገሩትን አሁን ይሽሩታል፣ በሆነው ባልሆነው ይቆጣሉ፤…
Rate this item
(3 votes)
ወ/ሮ ዘሃራ ኑረዲን በህይወት የተለያ ምእራች በአስቸጋሮ ሁኔታ ያለፉ ሴት ናቸው፡፡ ወ/ሮዋን የላዳ ሹፌር በመሆን ሁለት ልጆቻቸውን በብቸኝነት የሚያስተዳድሩ እናት ናቸው፡፡ ያለፉበትን የህይወት ውጣ ውረድና ስኬቴ ያሉትን የታክሲ ማሽከርከር ህይወት ለአዲስ አድማሷ ጋዜጠኛ ማህሉት ኪዳነወልድ በአጭሩ አውግተዋል፡፡ እስኪ ስለ አስተዳደግዎ…
Rate this item
(2 votes)
ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነን ቅዳሜ ታህሳስ 23 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አድማስ የነፃ አስተያየት አምድ ላይ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ከ10.6 ሚሊዮን በላይ የሥራ እድል ተፈጥሯል የሚለውን የመንግስትን ሪፖርት፣ ከእውነት የራቀ ነው በሚል ለንባብ የበቃው የአቶ…