ህብረተሰብ
ፖንሴት በኢትዮጵያ ግዛት በተመለከተው ሁኔታ ተደንቋል፡፡ አበባው፣ ቅመማቅመሙ፣ ዛፉ እና ሣር ቅጠሉ ሁሉ ገነትን የሚያስታውስ ሆኖ ታይቶታል፡፡ በኑቢያ እና በሰናር ከተመለከተው ጥቁር የፊት ገፅ ለየት ያለ፤ ጠይም ዓሳ መሳይ የሚባል ገፅታ ያላቸው ልዩ ህዝቦች መካከል መግባቱንም ይናገራል፡፡ከ1632 ዓ.ም (እኤአ) ወዲህ፤…
Read 2296 times
Published in
ህብረተሰብ
የእናት መጥፎና የስደት ጥሩ የለውም፡፡ ጥሩ ቢኖርም በጥቂቱ ነው፡፡ እሱም ከብዙ መከራና ስቃይ በኋላ የሚደረስበት ነው፡፡ ይህን ተራራ ውጣው፤ ይሄን ወንዝ ተሻገረው፤ ይሄን ዳገት ቧጠው፣ ይሄን ቁልቁለት ሩጠው፤ ይሄን ሜዳ ጋልበውን ወዘተ የተባልከውን ካደረግክ በኋላ የምትደርስበት ነጥብ ነው፡፡ በተረፈ እንደ…
Read 3296 times
Published in
ህብረተሰብ
ያ ሁሉ ግፍ ለምን? ከሠባ ሥምንት ዓመታት በፊት፤ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም በቅዱሥ ሚካኤል በዕለተ ቀኑ ረፋድ ላይ የኢጣሊያዊቷን ልዕልት ልደት ምክንያት በማድረግ፤ የአዲስ አበባና የአካባቢው የፋሺስት ኢጣሊያ ገዢ ጄኔራል ግራዚያኒ፡- መኖሪያና መብል የሌላቸውን ኢትዮጵያውያን ምንዱባን በቤተ መንግሥት ሠብሥቦ…
Read 2654 times
Published in
ህብረተሰብ
የሀገራችን ልዩ ልዩ ቅርሶችና የታሪክ ማስረጃዎች ዋሻ ውስጥ ጭምር መገኘታቸው እሙን ነው። ከዚህም ባሻገር ዋሻዎች የቤተክርስቲያን መልክ እንዲይዙ ተደርገውና ተፈልፍለው በመቅደስነት፣ በቅድስትነትና በቅኔ ማህሌትነት እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ይህንኑ ርእሰ ጉዳይ መሠረት አድርጌ ላስነብባችሁ የፈለግሁትም የታላቁ ገዳም የዲማ ጊዮርጊስ ጽላተ ሕግ ስለሚኖርበት…
Read 6625 times
Published in
ህብረተሰብ
ታሪክ፤ ‹‹ህይወት እና እርምጃን›› መለስ ብሎ የማየት ጥበብ ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍ፤ ሚያዝያ 27 የተከበረውን ‹‹የኢትዮጵያ አርበኞች መታሰቢያ›› በዓልን ሰበብ በማድረግ፤ ከ73 ዓመታት በፊት፤ ሮበርት ጋሌ ውልበርት (Robert Gale Woolbert) የተባለ ፀሐፊ፤ በ‹‹ፎሪን ፖሊሲ›› መፅሔት፤ ‹‹የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ›› (The Future of…
Read 2526 times
Published in
ህብረተሰብ
በሕፃናት አስተዳደግ ዙሪያ ጥናትና ምርምር ያደረጉ አንዳንድ ምሁራን፣ የሰው ልጅ ማንነት ወይም የወደፊት ሰብዕና የሚቀረፀው ከሁለት እስከ አምስት ዓመት ባለው ዕድሜ ነው ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ የለም ከሁለት እስከ ሰባት ዓመት ነው ይላሉ፡፡ የሁለት ዓመት ልዩነት ብዙ አያከራክርም፡፡ ዋናው ነጥብ የሕፃናት…
Read 5188 times
Published in
ህብረተሰብ