ህብረተሰብ

Rate this item
(9 votes)
በቅዳሜ መስከረም 7 ቀን 2009 ዓ.ም በ“አዲስ አድማስ” ጋዜጣ ባሕል ዐምድ ላይ አቶ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ “የወንጌላዊው ደብዳቤ ለአቶ ኃይለማርያም ወይስ ለአቶ ኦባማ” በሚል ርዕስ የሰፈረውን ጽሁፍ በጥሞና አንብቤዋለሁ። ጽሁፉ በአመዛኙ በግምትና በመላምት ላይ የተመሠረተ በመሆኑ በዝምታ ለማለፍ መርጬ ነበር፤ ነገር…
Rate this item
(0 votes)
መስቀል፣ መከበር ብቻ ሳይሆን ይሸኛልም በጋሞ ጎፋ ሕዝቦች፡፡ መስቀል የሚሸኘው በገበያ መኻል በማቋረጥ ነው፡፡ ይህ ሥነ-ሥርዓት የሚከናወነው ደግሞ ደመራው ከተከናወነ ከአንድ ሳምንት በኋላ በሚውለው የመጀመሪያው ገበያ ቀን ነው፡፡ በጋሞ ጎፋ የዛላ ወረዳ አስተዳደር ዋና ከተማ ከሆነችው ጋልማ ከተማ 8 ኪ.ሜ…
Rate this item
(5 votes)
- አፄ ምኒልክ ከእቴጌ ጣይቱ ጋር ጋብቻቸውን የፈፀሙበት ቤት ለግለሰብ መኖሪያነት ተሰጥቷል የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በአገራችን ለ29ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ37ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የቱሪዝም ቀን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ሰሞኑን የጉብኝት ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ከትናንት…
Rate this item
(16 votes)
‹ችግሮችን ለመጋፈጥ ካልፈለግህ፣ ችግሮችን እያነገሥካቸው ትሄዳለህ› የኢራቅ ኩርዶች እንዲህ ይተርካሉ፤አንዲት የልዑል ልጅ ነበረች፡፡ አንድ የምታፈቅረው ልጅም ነበረ፡፡ ታድያ ከአንድ የቤተ መንግሥቱ ጠባቂ ጋር ትመካከርና ይህንን ፍቅረኛዋን ክፍሏ ድረስ ታስገባው ነበር፡፡ የቤተ መንግሥቱ ጥበቃ የተወሰነ ገንዘብና ልብስ ትሰጠው ስለነበር በደስታ ምሥጢሩን…
Rate this item
(6 votes)
የዚህ ጽሑፍ መነሻ ሰበብ፤ ባለፈው ሣምንት የአዲስ አድማስ እትም ‹‹የለውጥ ማዕበል ገፈት ቀማሽ ሳንሆን፤ ተቋዳሽ ለመሆን ….የመፍትሔው ጅምር ይሔውና›› በሚል ርዕስ አቶ ዮሐንስ ሰ. ያቀረቡት ዓይን ገላጭ ትንታኔ ነው፡፡ ፀሐፊው፤ ‹‹ጭራ እና ቀንዱ አልያዝ ያለ›› ብቻ ሳይሆን፤ ‹‹ጨርሶ መፍትሔ የሌለው…
Rate this item
(41 votes)
ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው፤ ለማረም የሚችል ዐቅም አለው፤ ችግሩ የተፈጠረው ከአሠራሩ ላይ ነው ብሏል፡፡ አንድም ደግሞ ሕዝቡ፤ መሪው እንደ ማንኛውም ፍጡር…