ህብረተሰብ
“ከወፍራም ቡና ጋር አብሮ የሚሄደው ነገር ምንድን ነው?” ብዬ ስጠይቃችሁ፤ ምን ቡና አለ?! ብላችሁ ወደ ወትሮው ምሬታችሁ እንድትገቡ አልፈልግም፡፡ ከወፍራም ቡና ጋር የሚሄደው ነገር ንባብ ነው፡፡ ጋዜጣ ወይንም መፅሔት አሊያም መፅሐፍ ከያዛችሁ ማለፊያ ነው፡፡ … ታዲያ ቡና እያጠጣ ጋዜጣ በራሱ…
Read 2533 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ለአድማሶች፣ እንኳን ለአሥራ አምስተኛ ዓመታችሁ አደረሳችሁማ! “እንኳን ለምናምነኛ ዓመት አደረሳችሁ…” መባባል አሪፍ ነገር ነው፡፡ እንዲህ ለመባል ዕድሉን ያላገኙትን ማሰቡ ጥሩ ነው፡፡ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ጥያቄ አለን፣ በ‘ድሮ አራድነት’ና በ‘‘ዘንድሮ አራድነት’…አለ አይደል…ፊልሞች ይሠሩልንማ! ልክ ነዋ…ነገሮች ግልጥና ግልጥ ይሁኑልና! የአራዳነት ‘ዴፊኒሽን’…
Read 1766 times
Published in
ህብረተሰብ
“የዓለም ታሪክ ተገለበጠ”ከፈረሠኞች አሉ በልዩ መሀል አገዳ የሚለያዩ፤ * * *አየሁት አድዋን እንደ ኮከብ ደምቆ የበቀለበትን ሠው መሬት ላይ ወድቆ፤ * * *የአድዋ ሥላሤን ጠላት አረከሠው ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሠው፤ * * *ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን…
Read 5234 times
Published in
ህብረተሰብ
ይበልጣል ይበልጣል ነው፤ ምልክቱም (›)ያንሳልም ያንሳል ነው፤ ምልክቱም (‹)እኩል ነውም ራሱን የቻለ ነው፤ ምልክቱም (=)የ“ግን” ጉዳይ ግን ሌላ ነው፡፡ ይበልጣል “ግን” እዚህ ጋ ደግሞ ያንሳል፡፡ ያንሳል “ግን” እዚህ ነጥብ ላይ ግን ማነሱን በልጦታል፡፡ ይኼ ነው የዘንድሮው እውነታ ወለፈንድነት፡፡ ወለፈንድነቱ ራስ…
Read 1949 times
Published in
ህብረተሰብ
የስልጤ ዞንዋ ወራቤ ከተማ እንደ አገሩ በሠርጓ ዋዜማ ኮሶ ጠጥታ፣ ለሠርጓ የተዘጋጀች ኮረዳ መስላ ታየችኝ፡፡ ከአራትና አምስት ዓመት በፊት ያየኋት ጨቅላዋ ወራቤ አይደለችም፡፡ ዛሬ ጡቶችዋን ደረትዋ ላይ ቀስራ፣ባል በውበት ፉጨት፣ በነፍስ ዜማ የምትጠራ ትመስላለች፡፡ ደምዋ መፍለቅለቅ፣ አይኖችዋ መናጠቅ እየጀመሩ ነው፡፡…
Read 5019 times
Published in
ህብረተሰብ
“ዶ/ር ተክለፅዮን ጠንካራ መሪ ባይሆኑ ኖሮ ምናልባትም ዛሬ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚታወቅበትና የሚኮራበት የጤና ሳይንስ ላይኖር ይችል ነበር” - ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተክለፅዮን ወ/ማርያም በሙያቸው ለግማሽ ምዕት ዓመት አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት መኖሪያቸውን በሰሜን አሜሪካ ያደረጉት የቀድሞ…
Read 2947 times
Published in
ህብረተሰብ