ህብረተሰብ
ክርስቲያኖች “ጌታችንና መድኃኒታችን” ብለው የሚያመልኩት ኢየሱስ ክርስቶስ፣ በቅዱስ መጽሐፍ እንደተጻፈው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳበትን የፋሲካ ክብረ በዓል ከፍ ባለ ስነ-ስርአት ካከበሩት እነሆ ዛሬ ስድስተኛ ቀናቸው ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስን “በጭካኔና በድፍረት፣ ሰቀሉት” እየተባሉ በአንዳንድ ወገኖች ዘንድ የሚታሙት አይሁዳውያንም ከአውራ ክብረ በአላቶቻቸው…
Read 6260 times
Published in
ህብረተሰብ
የተከበራችሁ አንባቢዎቼ! በቋሪት ተራራ ስለተፈተነው ሙሽራ ከማውሳቴ በፊት ስለቋሪት በጥቂቱ ልንገራችሁ፡፡ ቋሪት በምዕራብ ጎጃም ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንደኛው ነው፡፡ ወደ ቋሪት ለመዝለቅ ሁለት መንገዶችን መጠቀም ግድ ይላል፡፡ ይኸውም በጂጋ ከተማ በኩል በመኪና ወደ ላይ 45 ኪሎ ሜትር በመጓዝ፣ ወደ ወረዳው…
Read 10787 times
Published in
ህብረተሰብ
በዕቁብ ስም የሚሰበስቡት ገንዘብ ደመወዝ ነው የበረሃ አበል?ይህ ዕድሜው ከ14 ዓመት የማይበልጥ ልዩ የትምህርት ፍቅርና አቅም ያለው ሕፃን የሥራ ቦታ ነው - መስቀል አደባባይ፡፡ ከትምህርቱ ሰዓቱ ውጪ ባለው ጊዜ ከጫማ ማሳመር ሥራ የሚያገኛትን ገቢ እንደወትሮው ለ’ራሱና ለአቅመ ደካማ እናቱ አንጀት…
Read 2982 times
Published in
ህብረተሰብ
“ወለጋ ውልደቱ፣ ጎጃም ቅኔ ቤቴ” በሚል ርእስ ላስነብባችሁ የፈለግሁት ስለታላቁ የቅኔ መምህር ስለገብረ ሥላሴ ክንፉ ሕይወትና ቅኔዎቻቸው ነው። መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ (1963፤ ገጽ 46) በአሳተሙት የቅኔ መጽሐፍ ላይ እንዳሰፈሩት፤ የመምህር ገብረሥላሴ ክንፉ የትውልድ ሀገር ወለጋ ሖሮ ጉድሩ ነው። ንጉሥ…
Read 12486 times
Published in
ህብረተሰብ
እንኳን አደረሰህ …እንኳን አብሮ አደረሰን። .ለአዲስ አድማስ የዝግጅት ክፍልና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል እመኛለሁ።ፆም እንዴት ነበር?በጣም አሪፍ ነበር። አሁን ደግሞ..የህማማት ሳምንት ነው። ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ነው።‹‹ጎሳዬ ዘፈን አቆመ›› የሚል ነገር ሲናፈስ ቆይቷል። እውነት ነው እንዴ?ለስራዬ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር…
Read 2978 times
Published in
ህብረተሰብ
የፋሲካ ሰሞን ነው። ልክ የዛሬ አንድ መቶ አርባ ስድስት ዓመት። በሚያዝያ ወር መጀመሪያ 1860 ዓ.ም። ሥፍራው በጎንደርና ወሎ መዋሰኛ ግድም እሚገኘው መቅደላ ተራራ። ከአምሥት ዓመት በኋላ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተመርቆ ሥራ በጀመረ በዓመት ተመንፈቁ ሁለት መቶኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን…
Read 5953 times
Published in
ህብረተሰብ