ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
የአርሲ ጉዞዬ አስደናቂ ማስታወሻ (ካለፈው የቀጠለ)ከ38 ዓመት በኋላ አስከሬናቸው የተገኘው የፊዚክስ ባለሙያው የዶክተር ሙሉጌታ በቀለ አባት የፊታውራሪ በቀለ ኦገቶ አስደማሚ የአስከሬን ማሳረፍ ሥነ ስርዓት በሳጉሬ ወረዳ/አርሲ/ የጉዳዩ ጭብጥ፤ፊታውራሪ በቀለ ኦገቶ በደርግ መንግስት ከሌሎች 16 ወዳጆቻቸውና ዘመዶቻቸው ጋር በግፍ ተገድለው አስከሬናቸው…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የካቲት 15 ቀን 2006 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ዕትም ላይ የቀድሞው የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ የነበሩትና በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ ሳይካተቱ የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ አስራት ጣሴ፤ “የሙስና አዋጁ እንደገና ሊፈተሽና ሊታይ ይገባል” በሚል…
Rate this item
(2 votes)
ወጪት ሰባሪው ኮለምበስና…ግዞተኛው ኔግሮ የባቢሎን ሰማይ ጨለማ የዋጠው፤አንድ የካቲት ማለዳ የያማካን ጦማር ሻጭ ወሬ ቢጠይቀው፤በLe petit ፊት ገጽ ጠሀይቱ ወጥታለች ከአድዋ ድሏ ጋር ከሚያንፀባርቀው፤ከአለም ጥቁር ህዝቦች የግፍን እግር ብረት ላንዴው ካወለቀው፡፡ /ውዳሴ አድዋ - ያልታተመ/ታህሳስ 6 2006 ዓ.ም - ራስ…
Tuesday, 04 March 2014 11:21

የገንዘብ ቀለማት!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ገንዘብ ንጉሥም ሎሌም ያደርግሃል”ሲጀመርየልጆች የአስተሳሰብ ነፃነት መቼም ያስቀናል። እኛ ትልልቆቹ በማህበራዊ፣ ሀይማኖታዊ፣ ዘልማዳዊ ፣ መንግስታዊ ፣ ምናምናዊ--- ወጥመዶች አስተሳሰባችንን ከማሰራችን በፊት ያለውን ንፅህና ማለቴ ነው፡፡ ይህንኑ ባርነታችንን እንደሚረባ ውርስ፣ ሲለን በሽንገላ ሳይለን በቁጣ፣ አሳልፈን ነፃነታቸውን እስክንነጥቃቸው ያለውን፡፡ የነፃነታቸው መገለጫ ደሞ…
Rate this item
(70 votes)
“የተሳፋሪው ፍላጎት የሆነ መሬት ላይ ማረፍ ብቻ ነበር”በሃዋሳ ከተማ በተለምዶ ኬሮ ሰፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ተወልዶ ያደገው ወጣት ምህረቱ ገብሬ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በቀድሞው ሀዋሳ ኮምቦኒ የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ነው የተከታተለው። የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና የመሰናዶ ትምህርቱንም በቅዱስ ዳንኤል ኮምቦኒ የሁለተኛ…
Rate this item
(2 votes)
ፈጠራ ብቻ ሳይሆን ኩረጃም የማይችል ትውልድ!ጽሑፌን የሚያነብቡ ሰዎች “የተሳሳተ ማጠቃለያ ሰጥተሃል፤ በርካታ የፈጠራ ባለሙያዎች በአገራችን የሉም ወይ?” የሚል ጠንካራ ጥያቄ ሊያነሱልኝ ይችላሉ፤ ጥያቄያቸው ደግሞ ተገቢ ነው፡፡ ግን “ትውልድ” ስል ራሴን ጨምሬ እየወቀስሁ መሆኑም ግምት ውስጥ ሊገባልኝ ይገባል፡፡ እንዲያውም ኃይሉ ገብረ…