ህብረተሰብ

Saturday, 30 November 2013 11:22

የሐሜት ዙር

Written by
Rate this item
(10 votes)
ድርጊቱን ያየሁት ከ15 ቀን በፊት ነው፤ ቦታው ሻላ አዳራሽ። በቦታው የመገኘታችን ምክንያት ደግሞ የአንድ ጐረቤታችን ልጅ ሰርግ ነበር፡፡ ከሰርጉ ቦታ የደረስነው ትንሽ ዘግይተን ስለነበር፣ አብዛኛው ቦታ እንደ እኛ በተጋበዙ እንግዶች ተሞልቷል፡፡ ለትንሽ ጊዜ ያልተያዙ ወንበሮችን ስናፈላልግ ቆየንና፣ በመካከለኛ እድሜ ላይ…
Rate this item
(4 votes)
(የአዲስ አበባ 22ተኛ ከንቲባ)መጋቢት በቀድሞው ሐረርጌ ክፍለ ሀገር ኤጀርሳ ጐሮ በተባለ ገጠራማ መንደር ነው የተወለዱት - በ1928 ዓ.ም፡፡ አባታቸው በአርበኝነት ከሞቱ በኋላ፣ መንግሥት የባለውለታ ልጆችን ሰብስቦ ሲያስተምር፣ ሐረር ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት ገብተው የመማር ዕድል አገኙ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ፤…
Rate this item
(2 votes)
“አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። ከሁለቱም ታናሹ አባቱን … ‘አባቴ ሆይ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ’ አለው፡፡’ ገንዘቡንም አካፈላቸው። ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፣ ከዚያም እያባከነ ገንዘቡን በተነ፡፡ ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ…
Rate this item
(3 votes)
ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር ያ የፍርሃት ግብታዊ እርምጃ የተወሰደው፡፡ በዚያች እለት ሁለት ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ 13 ሚኒስትሮች (ምክትሎችን ጨምሮ)፣ 1 የዘውድ ም/ቤት ፕሬዚዳንት፤ ዘጠኝ የጠቅላይ ግዛት እንደራሴዎች፤ 2 የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላት፣ 11 የተለያዩ የጦር ኃይሎች እና ፖሊስ…
Rate this item
(3 votes)
ከአስራ ሁለት ዓመት በፊት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የመዝገቡ ተሰማ ስዕሎችን የማየት እድል ያገኘሁት፡፡ በህይወት ከምናያቸው ማራኪ መናፈሻ ስፍራዎች ሁሉ ያማረና የለምለም ድንቅ መስክን በምናባችሁ አስቡ፡፡ አድማስ ድረስ የሚዘልቅ የሚመስልና መንፈስን የሚያዝናና አረንጓዴ መስኩ ላይ ደግሞ፤ በአካል ከምናያቸው ውብ ቆነጃጅት ሁሉ…
Rate this item
(0 votes)
“ይህ ማህበር የጄክዶ ልጅ ነው ለማለት ይቻላል!”(በድሬዳዋ አስ/ማብ -መር የአደጋ ቅነሳ አየበጐ አድራጐት ማህበር የፕሮጄክት ኦፊሰር)* * *“ድሬዳዋ፤ ያለምንም መግቢያ የተፃፈ ድርሰት ናት!” * * *ድሬዳዋ ድንገት ገብተህ ድንገት የምትወጣባት ከተማ ናት”* * *“ድሬዳዋ ኮሙኒቲ አክሽን” (DDCA) “የማህበረ ሰብ ተሳትፎ…