ህብረተሰብ

Sunday, 19 June 2022 00:00

ድል እና እድል!!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 "--በዛሬው ድል ዛሬ መደሰት ተገቢ ቢሆንም፣ የሚያዋጣው፣ ካለፈው ትምህርት ወስዶ ለአዲስ ፍልሚያ መዘጋጀት፣ እርስ በርስ መጠባበቅና አብሮ መጋፈጥ ነው። አዲስ ቀን፣ ሁሌ አዲስ ጅማሬና አዲስ ተስፋ ነው። እንደ ይቅርታ ደጅ፣ ለሚገቡበት ሁሌ ክፍት ነው።--" ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(1 Vote)
"--ጃፓንን ከ25ዐ ዓመታት በላይ እንደ ብረት በጠነከረ መዳፍ ያስተዳደረው የቶኩጋዋ ሥርወ መንግሥት ተገረሰሰ፡፡ በመቃብሩም ላይ ሜጂ (የብርሃን ዘመን) ሲሉ የሰየሙት መንግስት ተመሠረተ፡፡ የጃፓን አዲስ ጉዞ ተጀመረ፡፡ አዲሶቹ “የለውጥ ሃይሎች” ጃፓንን ለመለወጥ የወሰዱት የመጀመሪያ እርምጃ፣ በርዕዮተ ዓለም መነታረክ ሳይኾን በዕድገት ከቀደሙት…
Saturday, 18 June 2022 18:18

ታሪክ - ለልጆች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ቀበጧ ቡችላ በጥንት ጊዜ አንዲት ውሻ ከትናንሽ ልጆቿ (ቡችሎች) ጋር በአንድ የእርሻ አካባቢ ላይ ይኖሩ ነበር። በእርሻው አካባቢ የውሃ ጉድጓድም ነበር። እናቲቱ ውሻ ልጆችዋ ወደ ውሃ ጉድጓዱ አቅራቢያ እንዳይደርሱ ወይም በዚያ አካባቢ እንዳይጫወቱ ሳትነግራቸው የቀረችበት ጊዜ የለም፡፡ ሁሌም ትመክራቸው ታስጠነቅቃቸው…
Saturday, 18 June 2022 18:16

ታሪክ - ለልጆች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሙዚቀኛው አንበጣ ውድ ልጆች፡- ከዚህ ታሪክ የምንማረው ቁምነገር፣ ማንንም በቅጡ ሳናውቅ ገጽታውን ብቻ አይተን ወደ ንቀትና ማሾፍ መግባት እንደሌለብን ነው። እጃቸው ላይ ልንወድቅ እንችላለንና፡፡ ሙዚቀኛው አንበጣ በአንድ ብሩህ የመኸር ቀን፣ በሞቃቱ የፀሃይ ብርሃን፣ የጉንዳን ቤተሰብ አባላት እጅጉን በስራ ተጠምደው ነበር።…
Rate this item
(1 Vote)
 ዋዜማ የተባለ ሬዲዮ ጣቢያ፤ ግብጽ ሱዳንና ኢትዮጵያ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ በቅርቡ በተባበሩት አረብ ኢምሬት አስተናጋጅነት ለድርድር እንደሚቀመጡ ዘግቧል። ጣቢያው ያገኘውን መረጃ የበለጠ ለማረጋገጥ በኢትዮጵያ በኩል በድርድሩ ተሳታፊ የሆኑ ማብራሪያ ለመጠየቅ ቢሞክርም፣ ተጠያቂዎቹ ምላሽ ከመስጠት መቆጠባቸውን ጣቢያው አመልክቷል። ጣቢያው ስማቸውን…
Saturday, 11 June 2022 20:14

ራስን የመሆን ጥበብ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
 "ለመሆኑ ኢትዮጵያ ማን ናት? ምን ትመስላለች? እንደ ኅብረተ-ሰብዕ እኛ ማን ነን? ማንነታችንን ምን ያህል እናውቃለን? ምን ገጠመን? እንዴት አለፍነው? በገንቢ ጽናትስ ማንነታችንን ይዘን ቀጥለናል ወይ? ራሳችንን እንይ!" ይበል አዘጋጅ፡- ተንስኡ ለንባብ፡፡ይበል አንባቢ፡- በስመ አብ…አቤቱ እውነቱን ግለጥልን፡፡ የሁሉ ፈጣሪ ማስተዋልን ስጠን፡፡እነሆ፡-…