ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በመጀመሪያ “ክርስትናና ሶሻሊዝም ምንና ምን ናቸው?” በሚል ርዕስ ባለፈው ሳምንት የጋዜጣው ዕትም በወጣው ፅሁፍ ላይ አስተያየት ከመስጠቴ በፊት የፅሁፉን አቅራቢ ላመሰግን እወዳለሁ፡፡ ምክንያቱም አንብበው እንደራሳቸው እምነት ከማንፀባረቅ ይልቅ የደራሲውን ሀሳብ በቀጥታ በማስተላለፋቸው፡፡ ይህ መቼም የተከበረ አካሄድ ነው፡፡ እናም የፀሀፊው መንገድ…
Rate this item
(2 votes)
ግርማ በዳዳ ለወራት የቀን ቅዠት የሌሊት ህልም ሆናበት የከረመችውን የደቡብ አፍሪካን መሬት እግሩ እንደረገጠ የተሰማውን ደስታ በቃላት መግለጽ አዳጋች ነው፡፡ በተለይ የዋና ከተማዋ የፕሪቶሪያ ውበትና ዘመናዊነት ገነት የገባ ያህል እንዲሰማው አድርጐት ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ጉድና ጅራት በስተኋላ ነው እንደሚባለው ይህ…
Rate this item
(1 Vote)
(ካለፈው የቀጠለ) ባለፈው ሳምንት በዚሁ ርዕስ ስለ አብቹ ማንነት፣ የት ተወልዶ የት እንዳደገ፣ ገና የ16 ዓመት ጉብል ሳለ ስለፈፀመው ተዓምራዊ ጀብዱ፣ በንጉሡና በራሶች ዘንድ ስጋት ሆኖ ስለመታየቱ፣ የጣሊያኖችንም ሆን የባንዳዎችን ቅስም እየሰበረ ወደፊት ስለመገስገሱ፣ ከማይጨው ሽንፈት በኋላም የሚወደውን አለቃውንና ጓደኛውን…
Rate this item
(2 votes)
አብቹ የ16 አመት ጉብል ነው፤ ግን ደግሞ የራስ ዳሽንን ያህል ግዙፍ ታሪክ ባለቤት፡፡ ግን ደግሞ ተንኮል፣ ግብዝነትና ቅናት በወለዱት ከንቱ አስተሳሰብ የሰናፍጭ ቅንጣት ያህል ቦታ ያልተሰጠው ምስኪን ጀግና! አብቹ በቼኮዝሎቫኪያዊው ጸሐፊ አዶልፍ ፓርለሳክ ብዕር በአጭሩ እንዲህ ይገለፃል፡፡አብቹ የተወለደው በ1912 ዓ.ም…
Rate this item
(4 votes)
“እውነተኛውን የክርስቶስ መንፈስ በሰራተኛው አመፅ ውስጥ ታገኙታላችሁ”መንፈስን በሚያነቃቁ ወይም ሰብዕናን በሚያበለፅጉ መፃህፍቱ ተጽእኖ መፍጠር እንደቻለ የሚነገርለት አሜሪካዊው ፀሐፊ ዋላስ ዲ.ዋትልስ ከሞተ ወደ አንድ ክ/ዘመን ገደማ አስቆጥሯል፡፡ መንፈስ አነቃቂ ሥራዎቹ ግን ዛሬም ድረስ በአድናቆት ይነበባሉ፡፡ ሥራዎቹ ለብዙዎቹ የዛሬው ዘመን የስኬት መፃሕፍት…
Sunday, 03 March 2013 00:00

የመቀሌ ጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ፊዚክስ ከግሪክ ፍልስፍና የመጣ ነው”የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጆኪም ሔርዚግ፤ ንግግር ፊዚክስን ከማውቀው በላይ እንዳውቀው ያደረገኝ ነው፡፡ እነሆ፡- “ዛሬ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በርካታ የሥራ ባልደረቦቼን በማየቴ ደስታና ኩራት ይሰማኛል፡፡ ውድ ዶክተር ሙሉጌታ በቀለ፤ የኢትዮጵያ ፊዚክስ ባለሙያዎች ማህበር ሊቀመንበር፤ ውድ አቶ ገብሬ፤…