ህብረተሰብ

Saturday, 07 May 2022 14:14

አርሂቡ ቻይና!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቡና ኢትዮጵያ ለአለም ያስተዋወቀችው ምርጥ ስጦታ ነው፡፡ ቡና የኢትዮጵያ ብራንድ ነው፡፡ ከቡና የተሻለ ኢትዮጵያን የሚያስተዋውቅ ምርትና አገልግሎት ማግኘት ከባድ ነው፡፡ ቡና ኢትዮጵያውያንን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የሚያስተሳስር ማህበራዊ ካፒታል ነው፡፡ ማህበራዊ ካፒታል ለሃገር ብልፅግና፣ ለዴሞክራሲ መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። የማህበራዊ…
Rate this item
(0 votes)
በዕለተ ረቡዕ ሚያዝያ 5 ቀን 2014 ዓ.ም. የእጅ ስልኬ ላይ የፌስቡክን መተግበሪያ ከፍቼ መረጃዎችን ስበረብር፣ አንድ ጉዳይ ቀልቤን ሳበው፡፡ በኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ በቀጣይ ቅዳሜ የክርክር መድረክ እንደተዘጋጀ በኦፊሺያል ፌስቡክ ገጻቸው ላይ አነበብኩ። የክርክሩ ርዕስ “ማህበራዊ ፍትህ ወይስ ሊበራል…
Rate this item
(2 votes)
የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ “ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ወያኔ ይሁኑ” በሚል ርእስ በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ አጭር ማስታወሻ ማቅረቤን አስታውሳለሁ፡፡ በዚያ ጽሑፌ “ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ወያኔ ይሁኑ” ያልኩት ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ነበር፡፡ ይህንንም ያልኩበት ምክንያት በወቅቱ በያቅጣጫው ከመሬት እየተነሳ…
Rate this item
(2 votes)
ጥንታዊ የሃይማኖት መጻሕፍት፣ በብዙ ገጽታቸው፣ ከባድ ናቸው። ከባድ ማለት፤ የመልዕክታቸውን ክብደት ለመግለጽ ይሆናል። ለግንዛቤ አስቸጋሪ መሆናቸውንም ያመለክታል። የይዘታቸው ስፋት፣ የታሪካቸው የምዕተዓመታት ርቀት፣ የቋንቋቸው ጥንታዊነት፣ ቀላል አይደለም። “የእምነት” እና “የእውነት” ጉዳዮችም፣ የሃይማኖትን ነገር፣ በእጅጉ ያከብዱታል። የሃይማኖት መፃሕፍት፣ ከመልዕክታቸው ክብደትና ከመልካም የሥነምግባር…
Rate this item
(2 votes)
ያለቀው ወይስ ያልተጠናቀቀው ቀዝቃዛው ጦርነት? በ1992 ዓ.ም እ.ኤ.አ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ቡሽ ለመላ ሀገሪቱ ደስታ እየተናነቃቸው ባደረጉት ንግግር (State of the Union)፤ “በህይወቴና በምንኖርበት በዚህ ጊዜ ታላቅ ነገር ሆነ፡፡ ይኸውም በእግዚአብሔር ቸርነት አሜሪካ የቀዝቃዛው ዓለም ጦርነትን አሸነፈች፣” ብለው ነበር የጀመሩት፤…
Rate this item
(0 votes)
“ትከሻዬ ነው እዚህ ትልቅ መድረክ ያደረሰኝ” ከገጠር የመጡት ትክክኛዎቹ አዝማሪዎቹ ናቸው ትክክለኛውን ሥራ የሚሰሩትከተለያዩ የዓለም አገራት በርካታ ሽልማቶችን የተቀበለው የውዝዋዜ ጠቢቡ፤ በቅርቡ ደግሞ እነ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በተናገሩበት መድረክ ስራውን ለማቅረብ ችሏል።የ”TEDD Fellwow 2022” እጩ ሆኖ በካናዳ ቫንኮቨር ተገኝቶ ብዙዎች…