ህብረተሰብ
Saturday, 09 April 2022 14:39
የእነ አምነስቲ ሪፖርት “ሚዛናዊነት የጎደለውና ለአንድ ወገን ያደላ ነው”
Written by Administrator
አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂውማን ራይትስ ዎች ከሰሞኑን ምዕራብ ትግራይ ላይ በጋራ ያወጡት በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገው ሪፖርት፤ የአገሪቱን ሉአላዊነት የሚዳፈርና ሚዛናዊነት የጎደለው ለመሆኑ የህግ ባለሙያው ዶ/ር ሰለሞን ተስፋዬ ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል። ጋዜጠኛ መታሰቢያ ካሳዬ፤ ከእኚሁ ምሁር ጋር ተቋማቱ ባወጡት ሪፖርት…
Read 7519 times
Published in
ህብረተሰብ
“ዩኒቨርስቲውን ወደ ቀደመ አቋሙ ለመመለስ ገና ብዙ በጀትና ልፋት ይጠይቃል” “ወራሪው ሀይል ዩኒቨርስቲው ዳግም ወደ ስራ እንዳይመለስ ነበር እቅዱ” የህወኃት ሀይል ወሎን በወረራ ከመቆጣጠሩ በፊትም ሆነ በኋላ ዩኒቨርስቲዎችንና የጤና ተቋማትን ኢላማ አድርጎ ባደረሰው ጥቃት ወሎ ዩኒቨርስቲ 12 ቢሊዮን ብር የሚገመት…
Read 6704 times
Published in
ህብረተሰብ
"--በዚህም የተነሳ፣ ለግሪኮቹ ይሄ ዓለም ‹‹ሊታወቅ የሚችል›› እና ‹‹ለመኖር መልካም የሆነ ሥፍራ ነው››፡፡ ይሄም ማለት፣ ሌላ የተስፋ ዓለም ሳትናፍቅ በዚህ ዓለም ላይ ስኬታማና ደስተኛ ሆነህ መኖር ትችላለህ፡፡ ይሄም አመለካከታቸው በትምህርት ሥርዓታቸው፣ በኪነ ጥበብ ሥራዎቻቸውናበፍልስፍናቸው በግልፅ ተንፀባርቆ ይታያል፡፡--" በታሪክ ውስጥ የተነሱ…
Read 6938 times
Published in
ህብረተሰብ
ወቅታዊው ድባብየሰሜን ጦር ቃልኪዳን (ኔቶ)፣ ግዛቱን ከጊዜ ወደ ጊዜ በማስፋፋት፤ ዩክሬንን በአባልነት ለማካተት የጀመረው ሂደት፣ ሩሲያን ስላሳሰባት ወደ መጠነ ሰፊ ዘመቻ ልትገባ ችላለች፡፡ይህም በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት አንግሷል፡፡ በተለይ፤ በአሜሪካ የሚመራው የምዕራቡ ዓለም፣ በቀጥታ በጉዳዩ ላይ እያንጸባረቀ ባለው ከመስመር የወጣ አቋም፣…
Read 1311 times
Published in
ህብረተሰብ
"እልኸኝነት በእግዚአብሔርም የተጠላ ነው፤ እልኸኛ ሰው ከራሱ ጋርም የተጣላ ነው፡፡ እልኸኞች አጥፍቶ ጠፊዎች ናቸው፡፡ ስለዚህም መንገዳችንን እንመርምር እንፈትን፣ በፅናትም ወደ መልካም ነገር እንገስግስ!" ፅናት ለሚለው (Perseverance) እልከኝነት /ግትርነት/ በሚለው ደግሞ (Obstinacy /Obstinate/) የተባሉት የእንግሊዝኛ ቃላት አቻዎቻቸው ናቸው፡፡የፅናት መነሻውም መድረሻውም መልካምነት፣ሰላምና…
Read 1375 times
Published in
ህብረተሰብ
(ያልተስተዋሉት የዴሞክራሲ ክፍተቶች) "--ዴሞክራሲ በተለይ በሶስተኛው ዓለም የሚሰጠው ግምትና መሬት ላይ የሚታየው እውነታ ልዩነቱ የትየለሌ ነው፡፡ ዴሞክራሲ ገና እንጭጭ ነው፤ ጮርቃ… የዴሞክራሲ ሥርዓት መገለጫ አድርጋ እራሷን ያቀረበችው አሜሪካ እንኳን የጥቁሮቹንና የነጮቹን እኩልነት ከተቀበለች ገና ሀምሳ ዓመት መሆኑ ነው፡፡--" በየካቲት ወር…
Read 1334 times
Published in
ህብረተሰብ