ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 በአፍሪካ በ45 ዓመታት ውስጥ 80 የተሳኩ የመንግስት ግልበጣዎችና 247 ያልተሳኩ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራዎች ተደርገዋል።አፍሪካ ባለፉት 11 ዓመታት (ከ2010 ወዲህ ብቻ) 12 የተሳኩ የመንግስት ግልበጣዎችና 30 ያልተሳኩ የመንግስት ግልበጣ ሙከራዎች፤ በድምሩ 42 መፈንቅለ መንግስትና የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አስተናግዳለች፡፡ለምሳሌ፡- ቡርኪና ፋሶ በ11…
Rate this item
(0 votes)
• ኢትዮጵያ ብዙ መከራ ያየች፤ የደከማትና የሰለቻት አገር ናት • ህዝባችን ህይወቱ ካልተቀየረ አሁንም ጦርነቶች ይቀጥላሉ ባለፈው ሳምንት እትማችን ረዳት ፕሬፌሰር ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ ጋር አዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ጋር ባደረጉት ቆይታ በሀገሪቷ አጠቃላይ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሰፊ ማብራሪያ መስጠታቸው…
Rate this item
(0 votes)
ዛሬና ነገ የሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ፣ በኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት ጨምሮ በአህጉሪቱ ለተከሰቱ ስምንት አሳሳቢ ቀውሶች፣ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ሊያስቀምጥ እንደሚገባ ዓለማቀፉ የግጭቶች ጥናት ተቋም (ክራይስስ ግሩፕ) ባወጣው ሪፖርት አሳስቧል፡፡እ.ኤ.አ በ2022 አፍሪካ በጽኑ ትፈተንባቸዋለች የተባሉ ስምንት የቀውስ ሁኔታዎችን በዝርዝር ያቀረበው ተቋሙ፤…
Rate this item
(0 votes)
(ክፍል ሁለት) የሀገራችንና በጠቅላላ የአለማችን የተፈጥሮ ሀብት ችግር ላይ እንዳለ እናውቃለን። በየሚዲያውም ይነገራል። ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ምን ያህል እንስሳት እናውቃለን ብለን እንጠይቅ። ስለ ተፈጥሮና ይህችን ምድር ከኛው ጋር ተጋርተው ስለሚኖሩት ህያው-ፍጥረታት ብዙ ግንዛቤ የለንም ፡፡ ለዚህም ነው የ“ተፈጥሮ ሃብት…
Rate this item
(1 Vote)
"የዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው" እንዲሉ፣ በመዲናችን አንድ ትምህርት ቤት "የፒጃማ ቀን" መከበሩን ሰምቼ ግራ ተጋባሁ፡፡ አሰብኩ፣ አሰላሰልኩ ግን ዓላማው ፈጽሞ ሊገባኝ አልቻለም፡፡ ይሄ እንግዳ ነገር የተከናወነው ቦሌ አካባቢ ነው፡፡ በጉዳዩ ዙርያ ወላጆች በሁለት ጎራ ተከፈሉ፡፡ አንደኛው ወገን #ምን አለበት!…
Rate this item
(0 votes)
• “ወራሪው ሃይል የራሱን ህዝብ አንቆ ለመግደል እየታገለ ያለበትወቅትነው” • "ህገ መንግስቱ ለጋራ ውርደታችን መንስኤ መሆኑ አያጠራጥርም" በክብረ መንግስት አዶላ ተወልዶ ሀዋሳ ከተማ ነው ያደገው፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ ተናግሮ ሰውን የማሳመን ብቃት እንደነበረው አብሮ አደጎቹ ይመሰክራሉ:: በአሁኑ ወቅት በጅጅጋ ዩኒቨርስቲ የሶስዮሎጂ…