ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 ግጥምን ሁሉም ሰው አንብቦ ለየራሱ የሚሰጠው ትኩስ ስሜት አለ፤ ወይ ይጠላል፤ ወይ ይወድዳል - ይላሉ የስነ ግጥም ሂስ ምሁር የሆኑት ኤስ ኤች በርተን፡፡ ይህ ግን ገና ድስቱ ምድጃ ሲነካ ነው፡፡ ደጋግመው ሲያጣጥሙትና፣ የቅመማውን ስልትና ይዘት ሲያጤኑ የሰውም ልዩነት፣ የጥበብም ቃና…
Rate this item
(0 votes)
መልስ የሚሹ ሁለት መሰረታዊ ፖለቲካዊ ጥያቄዎች (የብሔረሰቦች ሕዝቦችን እንነጣጥል ወይስ እንደራርብ?) ፌደራሊዝም ነጻ አስተዳደር ባላቸው ግዛቶች ሕብረት የሚመሰረት፤ በማዕከላዊ መንግሥትና ግዛቶቹ መካከል በሕግ የሚደነገግ የስልጣን እርከን ያለበት የአንድ ሉዓላዊ አገር ቅርጸ-መንግሥት ነው፡፡እንደ ኢትዮጵያ ያለ ለዘመናት አብረው የኖሩ የበርካታ ብሔረሰቦች ሕዝቦች…
Rate this item
(4 votes)
"--ለዋናው የጎጠኝነትና ኔግሪቲውድ ፍልስፍና ደቀ መዝሙር ሴንጎር፣ የአፍሪካ ፍልስፍና ሙሉ በሙሉ ከአውሮፓውያን ፍልስፍና የተለየ ባሕርይ ያለው ፍልስፍና ነው፡፡ ይህ ማለት፣ እንደ ሴንጎር እሳቤ፣ አመክንዮ (logic) የአውሮፓ ፍልስፍና መገለጫ ባሕርይ እንጂ የአፍሪካ ፍልስፍና መገለጫ ባሕርይ አይደለም፡፡ የእዚህ እሳቤ አንድምታ፣ አፍሪካውያን በስሜት…
Rate this item
(1 Vote)
“እስራኤል በአሸማጋይነት እንድትገባ ያደረግነው ሙከራ በትግራይ ተወላጆች ምክንያት ከሽፎብናል” “ጦርነት እንዴት እንደሚጀመር ሊታወቅ ይችላል እንዴት እንደሚጠናቀቅ መገመት አይችልም” ጎንደር ውስጥ ጭልጋ መንገድ ላይ በሚገኝ ሰቀልት አካባቢ አይምባ በምትባል የገጠር ከተማ አቅራቢያ ነው የተወለዱት፡፡ ቤተሰቡ ካፈሯቸው 11 ልጆች መካከል ላይ የተወለዱትና…
Rate this item
(2 votes)
"--ንጉሠ ነገሥቱ በዚህ የታሪክ መስቀለኛ መንገድ ላይ የገጠማቸው ወይም ለውሳኔ ከፊታቸው የቀረበው ጥያቄ ስለትላንቱ የማውሳትና የመተረክ ሳይሆን የዛሬና ይልቁንም የነገን የሚመለከት ነበር፡፡ ኢትዮጵያ እንዴት ከወደቀችበት ትነሳ? ኢትዮጵያ እንዴት ራሷን ትቻል? ኢትዮጵያ እንዴት ወደፊቷን ታስቀጥል? ነው ይልቁንም፡፡--" ከሀገር ቤት ለዲያስፖራ መስተንግዶ…
Saturday, 12 February 2022 12:00

የመረጃ መንታፊዎች ጉዳይ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዘመናዊ ኑሮ ያለ ኮምፒውተር ሥርዓት፤ ያለ እጅ ስልክ አገልግሎት ሊታሰብ የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። እንደ ሰፋፊ ጎዳናዎች፥ የባቡር ሃዲዶች ወይም አውሮፕላን ጣቢያዎች በግልፅ የማይታየውን የመረጃ መረብ ፍሰት እንዳይስተጓጎል የሚያደርጉ ባለሙያዎች በየደረጃው እንዳሉ መገመት ይቻላል። በሀገር ደረጃ የመረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ)…