Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 04 August 2012 09:51

“ተንኮለኛ ገደል ዝንጀሮ ይጥላል…”

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ብርዱ አልበዛባችሁም! እንደ ድሮ (‘ጉድ ኦልድ ዴይስ’ እንደማለት) እስቲ አንድ ኪሎ ሻኛ ለሁለት እንቃመስና እንከላከለው ምናምን እንል ነበር፡፡ (በብዙ ነገሮች ‘ነበር’ የሚለው ቃል አልበዛባችሁም!) እናላችሁ የእነ ቁርጥ ነገር ቁርጥ ሆኖ ተለያይተናል፡፡ ሌላ ‘ብርድ መከላከያ’ መፈለግ ነው፡፡ እሱም…
Rate this item
(0 votes)
የባዕድ ባህል በሀገራችን እንደ ሰደድ እሣት መስፋፋት ያስጨንቃል፡፡ ሀላፊነት የሚሰማቸው ውሱን የሚዲያ ተቋማት በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ፅሑፍ ባቀረቡ ቁጥር እኔም የበኩሌን ባልኩ እላለሁ፡፡ ለዚህ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ ሰሞኑን በአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተመለከትኩት ጉዳይ ነው፡፡ ስዋስቲካ በመባል የሚታወቀውን የናዚ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ብርዱም ከፋ፤ ዝናቡም ሲያሰኘው እየከፋ ነው…ጊዜውም ከፋ፡፡ ነገሩ ሁሉ…ይሄዳል ባልንበት መንገድ መሄዱ ቀርቶ ባልጠበቅነው አሳባሪ መንገድ እየተቀየሰብን…ሁሉን ነገር ከሐምሌ ደመና በባሰ እያጨለመብን ነው፡፡ (ይባስ ብሎ ይሄን ሰሞን ደግሞ በየሰፈሩ መብራት እንደፈለገው ይጠፋል፡፡ “ኧረ የእኛም ጠፍቷል” መባባል እየተለመደ ነው፡፡ …
Saturday, 28 July 2012 11:03

የቱሪዝማችን አያ-አዎ !!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሠዎች ከተለመደው መኖሪያ ቦታቸው ወጥተው ወደ ሌላ ቦታ (መድረሻ) ለጉብኝት ዓላማ ሄደው እና የቆይታ ወጪያቸውን ከፍለው ቢያንስ ለ24 ሠዓታት፣ ቢበዛ ለአንድ ዓመት በጎበኙት ቦታ (በጉብኝት ላይ ሲቆዩ) ቱሪስት (ጎብኚ) ይባላሉ፡፡ የጎብኚውን ጉዞ እና ጉብኝት በማስተባበር ማለትም ሆቴላቸውን፣ ምግባቸውን፣ መጓጓዣቸውን እና…
Rate this item
(0 votes)
በአሚሮች ትተዳደር የነበረችው ከተማ እና ትንሿ የኢትዮጵያ ክልል ሐረር ከቅርብ አመታት ወዲህ ከፍተኛ የውሃ እጥረት ያለባት ከተማ በመሆን ነው የምትታወቀው፡፡ ከተማይቱ የዛሬ አምስት ዓመት የተመሠረተችበትን አንድ ሺህኛ ዓመት ስታከብር፣ በየአምስት አመቱ የሚከበር በዓል አሰናዳች፡፡ ስያሜውን በሐረሪኛ “ዓለም ሑቁፍ ሐረር ሞይ”…
Rate this item
(0 votes)
እንኳን ጥብቅ የሥራ ሥነ ምግባር በሚጠይቀው የሶሻሊዝም ሥርዓት ውስጥ የነበርን ተማሪዎች ይቅርና፣ እናንተ እንኳን ከትምህርት ቤታችሁ አልፋችሁ የከተማችሁን ቆሻሻ ስታፀዱ አላየንምን? አንተነህ ይግዛው የተባለ ፀሐፊ የ”እኛ ተማሪነት” በሚል ጭብጥ ላይ በተባ ብዕሩ የፃፈውን ባለሦስት ክፍል ትዝታውን ሰሞኑን አስኮመኮመን፡፡ የፀሐፊውን ችሎታ…