ንግድና ኢኮኖሚ
በአዲስ አበባ ከተማ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ አካባቢ የተገነባውና ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የግንባታ ወጪ ተደርጎበታል የተባለው ናሁሰናይ ኢንተርናሽናል ሆቴል፤ ከነገ ወዲያ ቅዳሜ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ይመረቃል።የሆቴሉ ባለቤቶች አቶ እሱባለው ናሁሰናይና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሒሩት ምህረቴ እንዲሁም የሆቴሉ ዋና…
Read 273 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአዲስ አበባ ከተማ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ አካባቢ የተገነባውና ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የግንባታ ወጪ ተደርጎበታል የተባለው ናሁሰናይ ኢንተርናሽናል ሆቴል፤ ከነገ ወዲያ ቅዳሜ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ይመረቃል።የሆቴሉ ባለቤቶች አቶ እሱባለው ናሁሰናይና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሒሩት ምህረቴ እንዲሁም የሆቴሉ ዋና…
Read 237 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 24 February 2024 20:30
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግስቱ ጠቅላይ ሚንስትር በነበሩት በአቶ ታምራት ላይኔ ባለቤት ፤ ወ/ሮ ሙሉ ግርማይ የተመሰረተው ላይፍ ሴንተር ኢትዮጵያ 11ዓመት ሞላው
Written by Administrator
መጋቢት 05 ቀን 2016 ዓ/ም ፤ በአዲስ አበባ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ያካሂዳል ። ...ወ/ሮ ሙሉ ግርማይ ተወልደው ያደጉት በቀድሞው አጠራር በወሎ ክፍለ ሀገር በሰቆጣ ከተማ ነው። በ 1973 ዓ/ም የቀድሞው ኢህዴን / ብአዴን የአሁኑ አዴፓ ፖለቲካ ድርጅት ተመስርቶ ደርግን ለመጣል…
Read 328 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ ፊት ለፊት የተገነባው ባለ 15 ፎቅ ዓለማቀፍ ሆቴል፤ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ለግንባታ 7 ዓመት የፈጀውና የኩራዝ ወንዝ ኃ.የተ.የግ. ድርጅት አጠቃላይ ፕሮጀክት አንደኛው እህት ኩባንያው ነው የተባለው ሽታዬ ስዊት ሆቴል፤…
Read 337 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
• የአበባ ዘርፉ ከ50 ሺ በላይ የሥራ ዕድል ፈጥሯል• ኢትዮጵያ የዓለም 4ኛዋ ትልቋ የአበባ አምራች ናት• የፍቅረኛሞች ቀን ለአበባ አምራቾች የውጥረት ጊዜ ነውባለፈው ረቡዕ ፌብሯሪ 14 ቀን 2024 ዓ.ም በመላው ዓለም የቅዱስ ቫላንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ተከብሮ ውሏል- በፅጌረዳ አበባና…
Read 334 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 10 February 2024 10:11
60ኛው ዓመታዊ የህክምና ጉባኤና ዓለማቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በ4 ዘርፍ ሽልማቶችን ይሰጣልበጉባኤው ከ100 በላይ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሏል60ኛው ዓመታዊ የህክምና ጉባኤና ዓለማቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነውየኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በ4 ዘርፍ ሽልማቶችን ይሰጣልበጉባኤው ከ100 በላይ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሏልጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ማግኘት የሚችል ጤናማና የበለፀገ ማህበረሰብ…
Read 243 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ