ንግድና ኢኮኖሚ
ከ370 ሚ. ብር ካፒታል ማስፈረም ችሏል ለኪነ ጥበብ-ሥራዎች ብድር ይፈቅዳል በባንክ የሙያ ዘርፍ ከብሔራዊ ባንክ ጀምሮ ዓለም አቀፍ እውቀት ልምድ ባካበቱ አደራጆች የተቋቋመው ዳሞታ ባንክ ሊመሰረት ነው። ባንኩ በአጭር ጊዜ ውስጥ 370 ሚ. ብር የተፈረመና ከግማሽ በላይ የተከፈለ ካፒታል መሰብሰቡን…
Read 2133 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ባለፉት ስድስት ወራት የኤክስፖርት ንግድ በ335 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ወርቅ የመሪነቱን ድርሻ የያዘ ሲሆን ቡና በ304 ሚሊዮን ዶላር በሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ የወርቅ ዓመታዊ ገቢ ከዓመት ዓመት እያሽቆለቀለ ከ40 ሚሊዮን ዶላር በታች ወርዶ ነበር፡፡ አበባ በ213 ሚሊዮን ዶላር፣ ጫት በ187…
Read 2135 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
መኖሪያ ቤት የሰው ልጅ ከሚያስፈልጉት መሰረታዊ ፍላጎቶች አንዱ ነው፡፡ የሕዝብ ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ በዚያው መጠን የመኖሪያ ቤት ፍላጎትም ይጨምራል፡፡ ትክክለኛው መረጃ ባይኖረኝም ባደረግሁት አጭር ዳሰሳ፤ ተቀጣሪ ሆነው የሚሰሩ ሰራተኞች ከሃምሳ ከመቶ በላይ ገቢያቸውን ለቤት ኪራይ እንደሚያውሉ ይገመታል። በአከራይና በተከራይ መካከል…
Read 2090 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“መኪኖቻችን በወደብ ላይ እያሉ ጨረታ ወጥቶባቸዋል” ኮቪድ 19 መከሰቱን ተከትሎ በተፈጠረ የመጓጓዣ ችግር ከውጭ ግዢ የፈፀምንባቸው መኪኖቻችን እጃችን ሳይገቡ በጨረታ ሊሸጡብን ነው ሲሉ መኪና አስመጪዎች መንግስት እንዲደርስላቸው ተማፀኑ።አዳማ ጉምሩክ ከህግ አግባብ ውጪ በመኪኖቻችን ላይ ጨረታ አውጥቶ ባዶ እጃችንን ሊያስቀረን ነው…
Read 2333 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በ350 ሚሊዮን ብር የማስፋፋት ስራ እየተከናወነ ነው ተብሏል ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፤ በየጊዜው በፍጆታ ሸቀጦች ላይ እየታየ ያለውን የዋጋ ንረት ለመቀነስና ገበያውን ለማረጋጋት አቅርቦቱን በከፍተኛ መጠን መጨመሩን የገለፁት አንድ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር፤ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬቶችን በ350 ሚሊዮን ብር ለማስፋፋት ታቅዶ እየተሰራ…
Read 2728 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
- ባሳለፍነው ዓመት ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት 169 ሚ. ብር ለግሷል - ዘንድሮ 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከብራል ዳሽን ባንክ በጐርጐራ፣ በወንጪና ኮይሻ ለሚሰሩ ልማቶች የሚውል 30ሚ ብር መለገሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ መስከረም 21 ቀን 2013 ዓ.ም ረፋድ ላይ…
Read 2497 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ