ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
በ1999 ዓ.ም የተመሰረተውና ቅርንጫፎቹን ወደ 180 ያሳደገው አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የወኪል ባንክ አገልግሎቱ ከአንድ መቶ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተጠቃሚዎች በመላ አገሪቱ ማዳረስ መቻሉን አስታውቋል፡፡ባንኩ በላከው መግለጫ፤ የአንበሳ የወኪል ባንክ አገልግሎት መስጫ ሲስተምን ከመደበኛ የባንክ አገልግሎት መስጫ ሲስተም ጋር በማስተሳሰር፣ ደንበኞች…
Rate this item
(2 votes)
• የሰራተኞቻችንን ቁጥር ወደ 20 ሺህ ለማሳደግ ዕቅድ አለን • ህልማችን ከዚህ በኋላ 20 ድርጅቶችን ማቋቋም ነው • ከ1 ቢ. ብር በላይ ኢንቨስትመንት እያንቀሳቀስን ነው • ራዕይ አንዳንድ ጊዜ ብዙ መስዋዕትነት ያስከፍላል አለታ ወንዶ ላይ የአንድ ትልቅ ሰው ስም በስፋት…
Rate this item
(4 votes)
የዘንድሮን የጥምቀት በዓል በጎንደር ለመታደም ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ ወደዚያው ያመራችው የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ፤ በከተማዋ “የትውፊት አምባሳደሮች” እየተባሉ የሚጠሩትን የባህልና የምግብ አዳራሾች ጎብኝታለች፡፡ ለዛሬ“ቆብ አስጥል” የተባለውን የባህልና የምግብ አዳራሽ፣ በባለቤቱና ሥራ አስኪያጁ አቶ ወንደሰን ብዙአለም አንደበት አማካኝነትቤቱን ታስቃኘናለች፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ለብዙ ዓመታት የውሃ ማከሚያ (ማጣሪያ) የሆነውን አኳታብ ታብሌት በማከፋፈል የሚታወቀው ሲትሬስ ትሬዲንግ አሁን ደግሞ ከእንግሊዙ ቡታይል ፕሮጀክትስ ጋር በመሆን የውሃ ጣዕም እንዳይቀየር የሚያደርግ የውሃ ታንከር ወደ አገር ውስጥ እንደሚያስገባ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው፣ ባለፈው ረቡዕ በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ከቡታይል ፕሮጀክት ከፍተኛ አመራሮች…
Rate this item
(2 votes)
ሞርኒንግ ስታር ሞል - የገና ልዩ ቅናሽ ቦሌ ኤድናሞል ጎን የሚገኘውና አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ3 ዓመት በላይ የሆነው ሞርኒንግ ስታር ሞል፤ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ የጌታን ልደት ለማስታወስ በአይነቱ ልዩ የሆነና 20 ሜትር ርዝመት ያለው የገና ዛፍ ሰርቶ በሩ ላይ አቁሟል።…
Rate this item
(5 votes)
በሀዋሳ በ400 ሚ፣ ብር ተገንብቶ ከጥቂት ወራት በፊት ሥራ የጀመረው “ሮሪ” ኢንተርናሽናል ሆቴል ጥር 19 ቀን 2010 ዓ.ም እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ ተሰርቶ ለመጠናቀቅ አምስት አመታትን የፈጀውና ፊቱን ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዙሮ የተሰራው ሆቴል ለ230 ሰዎች የስራ እድል እንደፈጠረና ይህ ሆቴል “የአለታላንድ…