ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
95 በመቶ የኢትዮጵያ የውጪ ገቢ ንግድ የሚተላለፍባት ጅቡቲ፤ ከ3 ወራት በኋላ ዜጎቿ የኢትዮጵያን ንፁህ የከርሠ ምድር የመጠጥ ውሃ በነፃ ያገኛሉ ተብሏል፡፡ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የጅቡቲ አምባሣደር ሻሜቦ ፊታሞ አዴቦ ለቱርክ መንግስታዊ መገናኛ ብዙሃን አናዶሉ እንደገለፁት፤ አንድ ሚሊዮን ለማይሞላ የጅቡቲ ዜጎች…
Rate this item
(0 votes)
 5ኛው አዲስ የእርሻ ምግቦችና የፓኬጂንግ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ፣ ትናንት ኅዳር 29 በሚሊኒየም አዳራሽ የተከፈተ ሲሆን እስከ ሰኞ ታህሳስ 2 ቀን 2010 ዓ.ም ይቀጥላል ተብሏል፡፡ በዚህ አውደ ርዕይ ላይ ከቱርክ፣ ከጀርመን፣ ከሕንድ፣ ከፈረንሳይና ከኢትዮጵያ የተውጣጡ 73 ኩባንያዎች በእርሻ፣ በእርሻ መሳሪያዎች፣…
Rate this item
(1 Vote)
· ሁለተኛውና ሶስተኛው ማስፋፊያ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቅ 2.7 ቢ. ብር ይፈጃል · ከ15 በላይ ግዙፍ መድኃኒት ኩባንያዎች፣ ከ10 ሺህ በላይ ሰራተኞች አሉት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማሪያም ወረዳ፤ ግማሽ ቢሊዮን ብር የወጣበት “ሂውማን ዌል” የተሰኘ የቻይና የመድኃኒት ፋብሪካ…
Rate this item
(2 votes)
ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባካሄደው እንቅስቃሴ፣ ከታክስ በፊት 471.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቆ፣ ትርፉ አምና በዚሁ ወቅት ከተገኘው ጋር ሲነፃፀር፣ የ34.8 በመቶ ብልጫ እንዳለው ገልጿል፡፡ ለመንግሥት 122.8 ሚሊዮን ብር የትርፍ ግብር ከከፈሉ በኋላ 348.6 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ…
Rate this item
(5 votes)
ከአሁን ቀደብ በአገራችን ያልነበሩ “ምትክ” እና “ሎሌ” የተሰኙ አዲስ ዓይነት የኢንሹራንስ አገልግሎቶች መጀመሩን ዘ አልትሜትስ ኢንሹራንስ ብሮከር አስታወቀ፡፡ የአልትሜስ ኢንሹራንስ ብሮከር ዋና ሥራ አስፈጻሚና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ምግባር ከትናንት በስቲያ ጽ/ቤታቸው በሚገኝበት ሬዊና ሕንፃ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ በአሁኑ ወቅት…
Rate this item
(1 Vote)
 • ሄኒከን ከ20ሺ በላይ አርሶ አደሮች ጋር በአጋርነት ይሰራል • 60 በመቶ የቢራ ገብስ ከውጭ ተገዝቶ የሚገባ ነው በፍጥነት እየተስፋፋ የመጣው የኢትዮጵያ የቢራ ኢንዱስትሪ፣ የቢራ ገብስ ፍጆታው በከፍተኛ መጠን ማደጉን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት 63 ሺህ ቶን የገብስ ብቅል…