ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
በህፃናት አመጋገብ ዙሪያ በጥናት ላይ ተመስርቶ ያዘጋጃቸውን ማኑዋሎች ሰሞኑን ለባለድርሻ አካላት ይፋ ያደረገው ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ፤ በስልጠና ማኑዋሎቹ አማካኝነት ሰፊ ለውጥ ይመጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታውቋል። በተለይ ህፃናት ተወልደው 1 ሺህ ቀናት ድረስ ባሉት ጊዜያት ያለው አመጋገባቸው ለእድገታቸው ወሳኝ መሆኑን በተመለከተ…
Rate this item
(0 votes)
ከእያንዳንዱ ጠርሙስ ውሃ፣ 1ሣንቲም፣ ለችግረኞች ድጋፍ ይውላልዋው የማዕድን ውሃ ፋብሪካ ምርት ከጀመረበት ቀን አንስቶ ከሸጣቸው ከእያንዳንዱ ጠርሙስ የማዕድን ውሃ ላይ አንድ ሳንቲም፣ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አረጋውያንና ወላጆቻቸውን ላጡ ህፃናት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድርጅቱ ያደረገው የገንዘብ ድጋፍ፤ ቀጣይነት ያለውና ቋሚመሆኑን የፋብሪካው ባለቤትና…
Rate this item
(0 votes)
“የተሻለ ኮንስትራክሽን፣ ለተሻለች ኢትዮጵያ”የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር በየዓመቱ የሚያዘጋጀው “ኢትዮ ኮን” ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን ባለፈው ረቡዕ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተ ሲሆን ነገ አመሻሽ ላይ ይጠናቀቃል ተብሏል። “የተሻለ ኮንስትራክሽን፣ ለተሻለች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል በተከፈተው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ አበባ የጤናና የቢዝነስ ኮሌጅ፣ ለ13ኛ ጊዜ በዲግሪና በደረጃ አራት ያሰለጠናቸውን 429 ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ አስመረቀ።ተመራቂዎቹ በነርሲንግ፣ በጤና መኮንን፣ በክሊኒካል ነርሲንግና በላብራቶሪ ቴክኒሺያን የትምህርት ዘርፍየሰለጠኑ እንደሆኑ ታውቋል፡፡ኮሌጁ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በሶማሌ ላንድ ሀርጌሳ የሚገኘውን ካምፓስ…
Rate this item
(3 votes)
 ሻንዶንግ ዶንግ ኤኖአኮ ሊሚትድ በቻይና የሚገኝ መድሃኒት አምራች ድርጅት ነው፡፡ ኩባንያው በተለይ ኢጂዎ (Ejiao) የተባለውን ባህላዊ መድሀኒት ከአህያ ቆዳ የሚያመርት መድሃኒቱም የሰዎችን ደም በማዳበር ለብዙ ህመምተኞች ፈውስ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ሻንዶንግ ዶንግ ኩባንያም በ2011 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት፣ የአህያ ቆዳ ለመግዛት…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለፈው ነሐሴ ወር 2009 ዓ.ም፣ በ23 የግብይት ቀናት፣ የ1.7 ቢሊየን ብር ዋጋ ያለው የሰሊጥ፣ ቦሎቄና ቡና ምርት ማገበያየቱን አስታውቋል፡፡ ምርት ገበያው በአዲስ መልክ በጀመረው የቡና ግብይት ሞዴል እንዲሁም ሰሊጥና ቦሎቄን በሚያገበያይባቸው የኤሌክትሪክ ግብይት ዘዴ፣ በዚህ ወር ብቻ…