ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
 ነጃሺን ለመጎብኘት 200 ሺህ ናይጀሪያዊያን ተመዝግበዋል ኦክሎክ ጀነራል ትሬዲንግ ከናይጀሪያዊ ባለሀብት ጋር በመተባበር፣በታሪካዊው ነጃሺ መስጊድ አቅራቢያ፣ በ150 ሚ. ዶላር ትልቅ ሪዞርት ሊገነባ ነው፡፡ 5 ሺህ አልጋዎች ይኖሩታል ለተባለው ለዚህ ዓለም አቀፍ ሪዞርት፤ የትግይ ክልል መንግስት 180 ሺህ ሄክታር መሬት ለባለሀብቶቹ…
Rate this item
(2 votes)
አድማስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ በሚገኙት ካምፓሶቹ በዲግሪና በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ያሰለጠናቸውን 4 ሺህ 520 ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያስመርቃል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 1269 የሚሆኑት በድግሪ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን የከታተሉ ሲሆን የሰለጠኑባቸውም የትምህርት ዘርፎች አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኮምፒዩተር…
Rate this item
(1 Vote)
የባህር ዛፍ ተክልን ከእንጦጦ ተራራ ላይ በማስወገድ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት እስከ 2012 ዓ.ም የሚቆይ እቅድ የተያዘ ሲሆን ዘንድሮም ከ130 ሺህ በላይ የሀገር በቀል ዛፍ ችግኞች ይተካላሉ ተብሏል፡፡ ከዚሁ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ የኢትዮ ቴሌኮም እና የቻይናው የቴሌኮም ኩባንያ ዜድቲኢ ሰራተኞች…
Rate this item
(1 Vote)
- ነገና ከነገ ወዲያ ቡናና ሌጦ እየሸጡ መቀጠል አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል - ‹ማግኖሊያ› የሚለውን ብራንድ ወደ ውጭ ይዘን የመውጣት ዕቅድ አለን - ባንኮች ማበረታታት ያለባቸው አገር በቀል ሆቴሎችን ነው “የአገሪቷ ሁኔታ የተሻለ እንዲሆን ከተፈለገ፣ ሰው ላይ ነው ኢንቨስት መደረግ ያለበት፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ሜላት ተመስገን፣ የ15 ዓመት ታዳጊ ስትሆን የአንደኛ ደረጃ መልቀቂያ (8ኛ ክፍል) ፈተና ወስዳ አጥጋቢ ውጤት በማምጣት (85.5 በመቶ) ወደ 9ኛ ክፍል ተዛውራለች፡፡ ሜላት፣ ከአያቷ ጋር ነው የምትኖረው፡፡ አያቷ ደግሞ ሁለቱን ማኖር የሚያስችል ገቢ የላቸውም፡፡ በየሰው ቤቱ ልብስ እያጠቡ በሚያገኙት አነስተኛ…
Rate this item
(4 votes)
ለመዝናናት፤ ለመነገድና ለህክምና የዱባይን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ከአፍሪካ አህጉር ጋር በላቀ ደረጃ ለማስተሳሰር ‹‹የ2017 የዱባይ ቱሪዝም ‹‹ሮድ ሾው›› በአዲስ አበባ ራዲሰን ብሉ ሆቴል ተካሂዶ ነበር። ይሄ ‹‹ሮድ ሾው›› በዱባይ ቱሪዝምና ንግድ ማርኬቲንግ ዲፓርትመንት አማካኝነት ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት የተካሄደው በቱሪዝሙ መስክ የሚንቀሳቀሱ…