ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ለጋዜጦች፣ መጽሃፍት፣ መጽሄቶች፣ ደረሰኞች--- ህትመት የሚሆኑ ወረቀቶችን ያመርታል “ፒዩርውድ ፐልፕ ፔፐር ኤንድ ፓኬጂንግ” ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ በአንድ ቢሊዮን ብር አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ካፒታል ግዙፍ የወረቀትና የማሸጊያ ካርቶን ማምረቻ ፋብሪካ በዱከም አካባቢ ሊገነባ መሆኑን በተለይ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያውያን፣ በውጭ…
Rate this item
(1 Vote)
 ህብረት ባንክ በወጪ ንግድ ተሰማርተው ውጤታማ በመሆን ለባንኩ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ያስገኙ ደንበኞቹን የዋንጫና የምስክር ወረቀት ሸለመ፡፡ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በሂልተን ሆቴል በተደረገው የሽልማት ስነ-ስርዓት፤ ባንኩ በቡና፣ በቅባት እህሎች፣ በጥራጥሬ፣ በአትክልትና ፍራፍሬ፣ በጫት፣ በቅመማ ቅመም በእጣን ምርት፣ በአበባና በሻይ ቅጠል…
Rate this item
(1 Vote)
ዶ/ር ገመቹ ዋቅቶላ ትምህርት · የመጀመሪያ ዲግሪ - ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ ማኔጅመንት · የማስተርስ ዲግሪ (ኤምቢኤ) - ከህንድ አንድራ ዩኒቨርሲቲ · የዶክትሬት ዲግሪ - ከአሜሪካ ኦሃዮ ስቴት ዩኒቨርሲቲና ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኢሊኖይ ሥራ · የአይ ካፒታል አፍሪካ ኢንስቲትዩት ዋና ሥራ አስፈፃሚ…
Rate this item
(0 votes)
የጁፒተር ትሬዲንግ እህት ኩባንያ “ማይ ባብ ኤሌክትሮኒክስ” እና የቻይናው “ክሎው” ኩባንያ በአገራችን የመብራት ቆጣሪና የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን ለማምረት ከትላንት በስቲያ ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ሆቴል ስምምነት ተፈራርመዋል። ሳህሊተ ምህረት አካባቢ በተሰጣቸው 2 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ለሚገነባው ፋብሪካ 4 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
አምና፣ በአሁኑ ወቅት በዓለም ደረጃ ፋሺን እሆነ የመጣውን አዲስ ዓይነት ሮዝ የወይን ጠጅ ለገበያ አቅርቦ በደንበኞቹ ዘንድ ተወዳጅነት ማግኘቱን የጠቀሰው ካስቴል ወይን ጠጅ ፋብሪካ፣ አሁን ደግሞ አዲስ የአኬሽያ የካርቶን ወይን ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ወይን ጠጅ ፋብሪካው ከትላንት ወዲያ አዳዲሶቹን ምርቶች…
Rate this item
(0 votes)
ኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንትስ ያዘጋጀው ‹‹ኢዮሃ የገና ኤክስፖ” ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ ለ21 ቀናት በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ ላይ ከ450 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች እንደሚሳተፉና በቀን ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢዮሃ አዲስ…
Page 3 of 47