ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነታቸው በአሜሪካ ያደረጉ አንድ ኢትዮጵያዊ ዘንድሮ ከአምስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚመረቁ ተማሪዎች የሚኖሩበትን ማህበረሰብ ኑሮ ሊለውጥ የሚችል የቢዝነስ የፈጠራ ሀሳብ ለሚያቀርቡ የተመረጡ ተመራቂ ተማሪዎች ስራ መጀመር የሚያስችል የ1.1 ሚ. ብር ሽልማት ለመስጠት መዘጋጀታቸውን አስታወቁ፡፡ የቴራ ግሎባል ኢነርጂ ዲቬሎፐርስና የኤኤስሲ ኢንጂነሪንግ የግል ኩባንያዎች…
Friday, 06 January 2017 12:32

የቢዝነስ ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
- ባለፀጋ ለመሆን ከፈለግህ፣ ተኝተህም ገንዘብ መስራት አለብህ፡፡ ዴቪድ ቤይሊ- አበዳሪም ተበዳሪም አትሁን፡፡ ዊሊያም ሼክስፒር- ገንዘብ ማስቀመጥ ስህተት ከሆነ፣ ትክክል መሆን አልፈልግም፡፡ ዊሊያም ሻትነር- ከባለፀጎች የምወድላቸው ገንዘባቸውን ብቻ ነው፡፡ ናንሲ አስቶር- ሀብታም ብዙ አዱኛ ያለው ሳይሆን ብዙ የሚሰጥ ሰው ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 ከ25 ዓመት በፊት በእግራቸው በስደት ከአገር በወጡት ትውልደ ኢትዮጵያዊ ኢንቨስተር ጆን አብርሀም የተገነባውና ባለ አምስት ኮከብ ይሆናል የተባለው ‹‹ዋተር ጌት ኢንተርናሽናል ሆቴል የዛሬ ሳምንት ተመርቆ ተከፈተ፡፡ ለ160 ሰራተኞች የስራ እድል የፈጠረውና መስቀል ፍላወር አካባቢ የተከፈተው ይሄው ሆቴል ግንባታው አምስት አመት…
Rate this item
(2 votes)
የፈረንሳዩ ሎቨር ግሩፕ፤ ከ480 ሚ.ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዲስ አበባ በመገንባት ላይ ያለውን “ሮያል ቱሊፕ ፕላዛ” ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ለማስተዳደር፣ ”በገዝ ቢዝነስ ግሩፕ” ከተሰኘ የኢትዮጵያ ኩባንያ ጋር ተስማማ፡፡ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው ሆቴሉ፤ 88 የመኝታ ክፍሎች እንዳሉት ታውቋል። ሆቴሉ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ የሚከበረውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሚገነባው የልብ ህሙማን ማዕከል የ2.6 ሚ. ብር ድጋፍ ማድረጉን ገለፀ፡፡ ባንኩ በገና ዕለት የሚተላለፍ የበዓል የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ፕሮግራም ያዘጋጀ ሲሆን የበዓሉ ቅድመ ቀረፃም ባለፈው ማክሰኞ…
Rate this item
(0 votes)
ለጋዜጦች፣ መጽሃፍት፣ መጽሄቶች፣ ደረሰኞች--- ህትመት የሚሆኑ ወረቀቶችን ያመርታል “ፒዩርውድ ፐልፕ ፔፐር ኤንድ ፓኬጂንግ” ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ በአንድ ቢሊዮን ብር አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ካፒታል ግዙፍ የወረቀትና የማሸጊያ ካርቶን ማምረቻ ፋብሪካ በዱከም አካባቢ ሊገነባ መሆኑን በተለይ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያውያን፣ በውጭ…
Page 4 of 49