ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(8 votes)
 - አሁን የምናመርተው እስራኤል 70 ኣመት ከተጠበበችበት ምርት ይበልጣል - እኛ ፋብሪካ ውስጥ ፈተና ወድቆ መምጣት ነውር ነው - ፋብሪካው ትንሽ ገቢ ሲያገኝ ለሰራተኞችም ጭማሪ ይደረጋል በ1978 ዓ.ም ነው አራት ህፃናት ልጆቻቸውንና ባለቤታቸውን ይዘው ወደ እስራኤል የተሻገሩት፡፡ የሄዱበት ምክንያት ደግሞ…
Rate this item
(5 votes)
 · ባለቤቱ በሰራተኞች የቀረበውን ውንጀላ “ሀሰተኛ ሴራ ነው” ብለዋል · “መንግስት ባለበት አገር እንዴት እንዲህ አይነት በደል ይፈፀማል?” ቤተሰባቸው ፋብሪካ ነበራቸው - የሳሙና፣ የቅባትና የሰንደል ፋብሪካዎች፡፡ ተማሪ እያሉ በትርፍ ሰዓታቸው በፋብሪካዎቹ ውስጥ እየሰሩ ያግዙ ነበር፡፡ በዚህ ዓይነት የፋብሪካ ስራ መውደድ…
Rate this item
(5 votes)
የመሳሪያ ተከላ ውል ከጃፓንና ኢጣሊያ ኩባንያዎች ጋር ተፈራርሟል አምባሳደር ፋብሪካ በቀን 1000 (አንድ ሺህ) ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ ሙሉ ልብሶች ማምረት የሚያስችለው የመሳሪያ ተከላ ውል፣ ከጃፓንና ኢጣሊያ ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ፡፡ባለፈው ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተደረገው የፊርማ ሥነ-ሥርዓት፣ በገላን ከተማ…
Rate this item
(1 Vote)
በደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻ ማንሳት ስራ ላይ ተሰማርቶ የቆየው ሮዝ ቢዝነስ ግሩፕ በሀገር ውስጥ ያመረታቸውን ባለ ሶስት እግር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው የጃፓን ቴክኖሎጂን የታጠቁ፣ ባትሪያቸውን በኤሌክትሪክ በመሙላት ብቻ የሚጓጓዙ፣ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ደብረ ዘይት አካባቢ በገነባው ፋብሪካው…
Rate this item
(0 votes)
 በስራ ፈጠራ፣ አዲስ ቴክኖሎጂ በመፍጠርና በመቅዳት የተለያየ ውጤታማ ደረጃ ላይ የደረሱ ስኬታማ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት “የአሸናፊነት ጉዞ ወደ ስራ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂ መቅዳት፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ማፍለቅና ኢንተርፕረነርሺፕ” የተሰኘ የኮሌጅ ቶክ ሾው ሊጀመር ነው፡፡ ቶክ ሾውን የሚያቀርበው ኤዲቲ የንግድ ፕሮሞሽን አገልግሎት ሲሆን…
Rate this item
(3 votes)
ከሁለት ዓመታት በፊት ተከፍቶ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ጌትፋም ኢንተርናሽናል ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃን አገኘ፡፡ ሁኔታውን አስመልክቶ ሰሞኑን በሆቴሉ በተካሄደው ሥነ ስርዓት ላይ እንደተገለፀው፤ ሆቴሉ ዓለም አቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ለደንበኞቹ ሲሰጥ ቆይቶ በቅርቡ በተካሄደ ፍተሻና ቁጥጥር መስፈርቱን አሟልቶ የተገኘ…
Page 6 of 56