ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 • መኖሪያ ቤትና ሲኖ ትራክ፣ አይሱዙ፣ ሚኒባስና ሌሎች ሽልማቶች ---- • ገቢው ለ3ሺ አረጋውያን ማዕከል መገንበያ ይውላል ተብሏል መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መረጃ ማዕከል፤ከኢትዮ ቴሌኮም በተሰጠው ፈቃድ መሰረት በቅርቡ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ ሲኤምሲ…
Rate this item
(1 Vote)
ትርፉ በ152 በመቶ አድጓል፤ የባለአክስዮኖች የትርፍ ድርሻ 39.5 በመቶ ደርሷል ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው የ2015/16 የበጀት አመት ከትርፍ ግብር በፊት 349.8 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ባንኩ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ አስታወቀ፡፡ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ በበጀት አመቱ ያስመዘገበው ትርፍ ባለፈው አመት ከነበረው የ152…
Rate this item
(0 votes)
 የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋማት ገምጋሚ በጥራት በማሰልጠን በስራ አፈፃፀማቸው የመረጣቸውን ማሰልጠኛ ተቋማት ሸለመ ከአዲስ አበባ ዮዮ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በጥራት አሰልጥኖ ብቁ ሾፌሮችን እያወጣ ነው ለተባለውና ከአዲስ አበባ ተቋማት 1ኛ የወጣው ዮዮ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም የዋንጫ…
Rate this item
(0 votes)
በመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል ላሉ ከ1 ሺህ በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን በነገው ዕለት በአለምገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤቶች የምሳ ግብዣ ያደርጋል፡፡ በምሳ ግብዣው ላይ ሁሉም ህብረተሰብ እንዲታደም የተጋበዘ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ጥሪ የተደረገላቸው በሺህ የሚቆጠሩ እንግዶች…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር፣ ጥቅምት 20 የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ በ25 ዓመት ጉዞው ኢንዱስትሪው፣ በዘርፉ የተሰማሩ ተቋራጮችና መንግስት ከዘርፉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በርካታ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ማህበሩ ሀገር በቀል ተቋራጮችን በማህበር…
Rate this item
(1 Vote)
 አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት 349.7 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ። ትርፉ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ27 በመቶ ብልጫ አለው ተብሏል፡፡ ባንኩ፣ 12ኛውን የባለ አክሲዮኖች መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ያካሂዳል፡፡ ባንኩ በዓመቱ 923.3 ሚ.…
Page 7 of 49