ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ቶታል ኢትዮጵያ ከኤም ብር ጋር በመተባበር አዲስ የተቀላጠፈ የሞባይል ክፍያ አሰራር መተግበር የጀመረ ሲሆን ደንበኞች ካሉበት ሆነው የድርጅቱን አጠቃላይ አገልግሎቶች በተመለከተ የተሟላ መረጃ የሚያገኙበት “ቶታል ሰርቪስስ” የተባለ አዲስ የሞባይል ስልክ አፕሊኬሽንም አስመርቋል፡፡የቶታል ኢትዮጵያ የሽያጭና የማርኬቲንግ ስራ አስኪያጅ ክሪስቶፊ ፌራንድ ባለፈው…
Rate this item
(5 votes)
ዛይ ራይድ ሜትር ታክሲዎች፤ በመጪው ሳምንት ስራ ይጀምራሉ አዲስ አበባ ከኒውዮርክና ጀኔቭ ቀጥላ ሶስተኛዋ የዲፕሎማቲክ ከተማ ናት፡፡ እነዚህ ዲፕሎማቶችና ቱሪስቶች እንዲሁም የመዲናዋ ነዋሪዎች ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ይፈልጋሉ፡፡ ከ15 ዓመት በፊት በጣት የሚቆጠሩ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ነበሩ፡፡ ዛሬ፣ ከ100 በላይ ሆነዋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 በድርቁ የተጎዱ፣የምርጥ ዘርና የማዳበሪያ መግዣ አጥሯቸዋል በባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ኢላጊጎዳሪ ቀበሌ ማዳበሪያ ሲገዙ ያገኘናቸው ወ/ሮ ከበቡሽ መንግሥቱ ገበሬ ናቸው፡፡ የ45 ዓመቷ ወይዘሮ፤5 ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት አርሰው በሚያገኙት ገቢ ነው፡፡ አምና ብዙ አርሶ አደሮች በድርቁ ሲጎዱ፣ ወ/ሮ ከበቡሽ ጥሩ ምርት ማግኘታቸውን…
Rate this item
(4 votes)
የበልግ ምርት ምን ይመስላል፣ የመኸር ዝግጅቱስ፣ ባለፈው ዓመት በተከሰተው ድርቅ የተጎዱ አርሶ አደሮች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ፣ የዕርዳታ አሰጣጡስ፣ ጎርፍ ያስከተለው ጉዳትስ፣ የግብአት (ምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ) አቅርቦትና የግብርና ባለሙያዎች ድጋፍ ምን ይመስላል? ---በሚል የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት፣ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት…
Rate this item
(2 votes)
በበልግ የተዘራው የስንዴና የበቆሎ ቡቃያ የተከረከመ መስሎ መሬቱን አረንጓዴ ምንጣፍ አልብሶታል፡፡ አሁን ወቅቱ ስንዴ የሚዘራበት ነው። ዞኑ በተራሮቹና በቱሪስት መስህብነቱ ቢታወቅም አብዛኛው መሬ ለጥ ያለ ነው፡፡ ዙሪያውን ቢመለከቱ፣ እዚህም እዚያም በስንዴና በበቆሎ ሰብል የተሸፈኑ አነስተኛ ማሳዎች ያገኛሉ፡፡ ለመኸር እርሻ እየተዘጋጁና…
Rate this item
(1 Vote)
 ወጣት አበራ መኮንን የጊኒር ወረዳ ውጫሌ አካባቢ ነዋሪ ነው፡፡ ወጣቱ 10ኛ ክፍል ቢያጠናቅቅም ሥራ አጥ ነበር፡፡ ወላጆቹን፤ ‹‹ይህን መሬት ሰጡኝና ሽንኩርት ልትከልበት›› አላቸው፡፡ ‹‹ኧረ ወስደህ ሥራበት፤ከተሳካልህ ወደፊት ትልቅ ሰው ትሆናለህ›› አሉት፡፡አንድ የግብርና ባለሙያን እንዲህ ለማድረግ አቅጃለሁ ምን ትመክረኛለህ? ሲል ጠየቀው።…
Page 8 of 47