ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
 ባለቤቶቹ ሌላ ባለ 5 ኮ ከብ ሆቴል ግ ንባታ ጀምረዋል በእኛ አገር ክረምት አብቅቶ መስከረም ሲጠባ፣ ሜዳውና ጋራ ሸንተረሩ በአደይ አበባ ተውቦ ልብን በሐሴት ይሞላል፡፡ በአውሮፓም ተመሳሳይ ክስተት ይፈጠራል፡፡ ክረምቱ እንደወጣ አገር ምድሩ ጎልደን ቱሊፕ (Golden Tulip) በተሰኘች በጣም በምታምር…
Rate this item
(0 votes)
ዲኤስቲቪ በአይነቱ አዲስ የሆነና የዘመኑ ቴክኖሎጂ ያፈራውን ‹‹ኤክስፕሎራ›› የተሰኘ ዲኮደር ለገበያ አቀረበ። ዲኮደሩ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ያሉት ሲሆን አንድ ፕሮግራም እያሳየ ሌላ ፕሮግራም የመቅዳት፣ 10 ሰከንድ ወደ ኋላ መልሶ የማሳየት፣ የስሎው ሞሽን እይታን ጨምሮ በርካታ አማራጮችን እንደያዘ የዲኤስቲቪ አፍሪካ ተወካዮች፣…
Rate this item
(0 votes)
 የሪል እስቴት ቤት አልሚዎች በኢትዮጵያ ከተከሰቱ ሃያ ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ ቁጥራቸውም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡ ነገር ግን እንደ ብዛታቸው በቤት ጥራት፣ ታማኝነትና ተደራሽነት የሚያደርጉት ፉክክር አልነበረም፡፡ እንደውም ግማሽ/ሙሉ የቤት ዋጋ ተቀብለው የሚሰወሩት ለዓመታት አሳሳቢ ሆኖ ቆይቷል፡፡ አንዳንዶቹም በተባለው ጊዜ ማስረከብ…
Rate this item
(1 Vote)
ሥራ በጣም ስለምትወድ ለስራ ያላት ከበሬታ የላቀ ነው፡፡ አንድ ሥራ ከጀመረች እስኪጠናቀቅ ድረስ እረፍት የላትም፡፡ ጠንክሮ የሚሰራ ሰው በጣም ትወዳለች፡፡ ጧት ጧት ከቤት ስትወጣ ብዙ ሰው ወደ ስራ ሲሄድ ስታይ፣ በህይወት የመኖር ትርጉም በመሆኑ ያስደስታታል፡፡ ያሰብነውን ጨርሰን ለውጥ ለማምጣት ያቺ…
Rate this item
(1 Vote)
በአገሪቷ በዘርፉ ትልቅ የሆነው 7ኛው አዲስ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን የግንባታ መሳሪያዎችና ቴክኖሎጂዎች ኤግዚቢሽን በሚሊንየም አዳራሽ ከጥቅምት 4-7፣2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ኢቴል አድቨርታይዚንግ ኤንድ ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ ኢቴል አድቨርታይዚንግና ኮሙኒኬሽን ባለፈው ማክሰኞ ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ በኤግዚቢሽኑ ላይ ከቱርክ፣ ከጀርመን፣…
Rate this item
(1 Vote)
 ሁዋዌ ስመጥር የስዊዝ ዲዛይን ስሪትና የስማርት ቴክኖሎጂን በማጣመር የተፈበረከ፣ የላቀ የስክሪን ጥራት ያለው ዘመናዊ የእጅ ሰዓት ለገበያ አቀረበ፡፡ ዓይንን በሚስብ ገፅታ በዘርፉ አንጋፋ በሆኑ ባለሙያዎች በጥንቃቄ የተፈበረከው ሁዋዌ የእጅ ሰዓት፤ በአዳዲስ የሰዓት ቴክኖሎጂዎችና ከፍተኛ አቅም ባላቸው ጥሬ ዕቃዎች ተሰርቶ ለገበያ…