ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
የቴክኖሎጂ ሽግግር ማለት ማሽነሪ ማምጣት አይደለም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትራኮን ያለበትን ደረጃ ጥናት አድርጋችሁ ድክመታችንንና ማድረግ ያለብንን ብትነግሩን የፈለገውን ገንዘብ እከፍላለሁ፡፡ 400 ሚሊዮን ብር ቢሆንም ለመክፈል ዝግጁ ነኝ፡፡ ምክንያቱም አሁን ያወጣሁትን ወደፊት በእጥፍ እንደማገኘው አውቃለሁ፡፡ አቶ ተክለብርሃን አምባዬ የተክለብርሃን አምባዬ…
Rate this item
(0 votes)
ሳንታ ማሪያ ሪል ኢስቴትና ሆቴል ኃ.የተ.የግ.ማ በዓለም ትልቁና ታዋቂ ከሆነው ወንድሃም ሆቴል ግሩፕ ጋር የሦስት አዳዲስ ሆቴሎች ማኔጅመንት ውል ተፈራረመ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት በሳንታ ማርያም ግሩፕ በኩል መስራቹና ሊቀመንበሩ አቶ አቤል ሳህለማርያም፣ በወንድሃም በኩል የምስራቅ፣ መካከለኛውና…
Rate this item
(1 Vote)
1.5 ሚ ብር ይሰበሰባል ተብሎ ይጠበቃል የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና የህግ መብቶችን በማሳደግ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራው የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር፤ ከምሽቱ 1፡00 የፊታችን ሀሙስ “ፍትህ ለሴቶች” የተሰኘ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በደሳለኝ ሆቴል ያካሂዳል፡፡ ማህበሩ ባለፉት 21 ዓመታት ለ125…
Rate this item
(1 Vote)
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ፤ ከወርልድ ቪዥን ኮሪያ፣ ከኪያ ሞተርስና ከኮሪያን ኮኦፕሬሽን ኢንተርናሽናል ኤጀንሲ (ኮይካ) ባገኘው 44.1 ሚ. ብር የአውቶ ሜካኒክ ማሰልጠኛ ማዕከል ሊገነባ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት ከሰዓት በኋላ ተክለሃይማኖት ጀርባ ፔፕሲ ፋብሪካ አጠገብ በሚገኘው ቦታ ቀዳማዊት እመቤት ሮማን ተስፋዬ፣ የወርልድ ቪዥን…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበርና መስከረም ፕሮሞሽን በመተባበር ያዘጋጁት “አገር አቀፍ ተጓዥ የንግድ ትርኢትና ባዛር” ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተከፈተ፡፡ “አካል ጉዳተኞችን ማሳተፍ የህዳሴው አካል ነው” በሚል መርህ የመጀመሪያውን የንግድ ትርኢትና ባዛር ሜክሲኮ አደባባይ የከፈተው ማህበሩ፤ በተለያዩ የክልል ከተሞች ለ1 ዓመት…
Rate this item
(6 votes)
በምግብ ማብሰል ሙያ አለማቀፍ እውቅናን ያተረፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሼፍ ማርከስ ሳሙኤልሰን፤“ፌስቱፌስ አፍሪካ; የተባለው የፓን-አፍሪካን ሚዲያ ተቋም ለሚያዘጋጀው አመታዊው የ“ፌስ ሊስት” ሽልማት በ“ግሎባል አምባሳደር አዋርድ” ዘርፍ ለሽልማት መመረጡን ተቋሙ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ተቋሙ በተሰማሩበት የሙያ መስክ የላቀ ተግባር ለፈጸሙ፣ ለወጣቱ ትውልድ አዲስ…
Page 10 of 48