ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችና ተቋራጮች ለህልውና ዘመቻው የሚችሉትን ሁሉ ለማድረግና አገር ከገባችበት ጫና እንድትወጣ መስዋዕትነት ለመክፈል ቃል ገቡ። የዘርፉ ባለሙያዎችና ባለሃብቶች ይህን ውሳኔ ስተላለፉት ትናንትና ህዳር 17 ቀን 2013 ዓ.ም ስድስት ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች…
Rate this item
(2 votes)
በተያዘው ዓመት የተከፈለ ካፒታሉን ወደ 12 ቢ ብር ለማሳደግ ባለ አክስዮኖች ወስነዋል ዳሽን ባንክ ባሳለፍነው የበጀት ዓመት 10 ቢ ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ፡፡ ባንኩ ይህን የገለፀው ባለፈው ሀሙስ ህዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም መቻሬ ሜዳ ውስጥ ባካሄደው ዓመታዊ 28ኛ…
Rate this item
(1 Vote)
የእለቱ የክብር እንግዳ ክቡር ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። ለታዳሚዎች ስራ ፈጣሪነትን የሚያነሳሳ አጅግ ጠቃሚ መልእክት አስተላልፈዋል ።ኢትዮጵያ ለእድገትና ለብልጽግና ጉዞዋ በርካታ ስራ ፈጣሪዎች እንደሚያስፈልጓት ገልጸዋል።የአእምሮ ኢንተርፕረነርሽፕ ማስፋፊያ አገልግሎቶች አክሲዮን ማህበር ቦርድ ፕሬዘዳንት አቶ ጌታቸዉ…
Rate this item
(1 Vote)
 ዳሽን ባንክ በየትኛውም አለም የሚገኙ ዜጎች ቀጥታ ሬሚታንስ የሚያስተላፍ “ቱንስ” (thuens) የተሰኘ አዲስ ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ፡፡ባንኩ ባፈው ሀሙስ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ረፋድ ላይ በባንኩ የስብሰባ አዳራሽ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ቴክኖሎጂው የትኛውም ዓለም ላይ የሚገኙ ዜጎች ቱንስን በመጠቀም የሚልኩትን ገንዘብ…
Rate this item
(3 votes)
 ለመከላከያ ሰራዊት ቀለብ የማቅረብ ድጋፍ ፕሮጀክቱን ትላንት ጀምሯል በዶ/ር ፍሰሀ እሸቱና በስራ ጓዶቻቸው የተቋቋመውና የጥቁር ህዝቦችን የኢኮኖሚ ልህቀት በመፍጠር ጥቁሮች ይበልጥ እንዲከበሩ የማድረግን ራዕይ የሰነቀው ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ፤ “ቀለብ ከገበሬው” በሚል መርህ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ቀጥታ ከአምራቹ ለሸማቹ ማቅረብ ጀመረ።ሀገራችን…
Rate this item
(1 Vote)
ለሰራተኞቹ ዘመናዊ ጂም ገንብቷል የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን በማስተዋወቅ ፈር ቀዳጅ የሆነው ዳሽን ባንክ ደንበኞቹ በውጭ፤ አገር ሲንቀሳቀሱ በውጪ ምንዛሬ የሚጠቀሙበትን አዲስ ቴክሎጂ ይፋ አደረገ።“ምንጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ” በሚል መሪ ቃሉ የሚታወቀው ባንኩ፤ ከአሜሪካን ኤክስፕረስ ጋር በመተባበር ነው “ዳሽን አሜሪካን ኤክስፕረስ”…
Page 3 of 77