ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 19 June 2021 18:13
‹‹ሄሎ ታክሲ›› የመጀመሪያውን ተንቀሳቃሽ የነዳጅ ማደል አገልግሎት ሊጀምር ነው
Written by Administrator
50 የነዳጅ ማደያ መኪኖች በቅርቡ ይገባሉ ተብሏል 200 መኪኖችን ትናንት ለደንበኞቹ አስረክቧል ‹‹ሄሎ ታክሲ›› በአገራችን በአይነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለውንና መኪኖች በእንቅስቃሴ ላይ እያሉ ነዳጅ ቢያልቅባቸው ሊሞሉ የሚችሉበትን ተንቀሳቃሽ የነዳጅ ማደያ አገልግሎት ሊጀምር እንደሆነ ገለፀ፡፡ ከትናንት በስቲያ በመስቀል አደባባይ በተከናወነው ስነ-ሥርዓት…
Read 1292 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
• የያዕቆብ ጀነራል ትሬዲንግ አጠቃላይ ኢንቨስትመንት 2.5 ቢ. ደርሷል • ሁሉም የድርሻውን ከተወጣ የምንፈልጋትን የበለጸገች አገር እንፈጥራለን • ወላይታ ሶዶ በርካታ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ያስፈልጓታል • 220 ሚ. ብር የፈጀው ባለ 4 ኮከብ ሆቴል ሥራ ጀምሯል ተወልደው ያደጉት በወላይታ ዞን…
Read 1497 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአይን ህክምና ዘርፍ አንቱታን ባተረፉና የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበቱ የአይን ህክምና ስፔሻሊስቶች በ2002 ዓ.ም የተመሰረተው “ዋጋ የአይን ህክምና ማዕከል” በ40 ሚሊዮን ብር ያደራጀው የአይን ቀዶ ጥገና ማዕከል ሰሞኑን ተመርቆ ስራ ጀመረ፡፡ “ዋጋ የአይን ህክምና ማዕከል” በሀገራችን የአይን ህክምናን በላቀ ደረጃ…
Read 1591 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እውቁ ባለሃብት አቶ ወርቁ አይተነው በ5 ሚ.ብር ወጪ በደብረ ማርቆስ ያስገነቡት WA ዘይት ፋብሪካ ከነገ በስቲያ ሰኞ ይመረቃል፡፡ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ ደብረ ማርቆስ ውስጥ በሊዝ በተገኘ 101 ሺህ 103 ካ.ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውና ግንባታው…
Read 1133 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የዛሬ ስድስት ዓመት የተመሰረተውና ንግዶችን ለማስተሳሰርና ለማቀላጠፍ ዓላማ የተመሰረተው TradEthiopia.com የኦንላይን ፕላት ፎርም፤ ከ30 በላይ የሀገር ውስጥና የውጪ አገራት የተውጣቱ ከ600 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የኦንላይን ኤክስፖ ሊያዘጋጅ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ባለፈው ሳምንት አጋማሽ በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ኤክስፖውን…
Read 1179 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአገራችን የመጀመሪያ የሆነውና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ከትናንት በስቲያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ኡመር ኢድሪስ በተገኙበት ቦሌ በሚገኘው ጋራድ ህንፃ ውስጥ በይፋ የተከፈተው ባንኩ አጠቃላይ ካፒታሉ 876 ሚሊዮን ብር…
Read 988 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ