ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
ገበሬዎች የስንዴ ምርት ለፋብሪካው ያቀርባሉ ተብሏል በጅቡቲ ባለሃብቶች በአዳማ ከተማ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ በመጪው መስከረም ወር ሥራ ይጀምራል፡፡ በቀን 66 ቶን ፓስታ የማምረት አቅም ያለው ይኸው ፋብሪካ ፤የማምረቻ ማሽኖቹን ከጀርመን ያስመጣ ሲሆን በአዲሱ…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት ሁለት ዓመታት የገና እና የፋሲካ ኤክስፖዎችን ያዘጋጀው ኢዮሃ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንትስ፤ የዘንድሮ አዲስ ዓመትን “ኢዮሃ እንቁጣጣሽ ኤክስፖ” ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚከፈት ገለፀ፡፡ ከዚህ ቀደም አዳዲስ ፈጠራዎችን በመጨመር ኤክስፖው የፌስቲቫልነት ይዘት እንዲኖረው ሲያደርግ መቆየቱን ያስታወሰው ኢዮሃ፣…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ያዘጋጀውና ትላንት በተባበሩ መንግስታት የስብሰባ አዳራሽ የተከፈተው “Practicing Architecture” የተሰኘ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ማህበሩ የዓለምና የአፍሪካ አርክቴክቶች ማህበር አባል ሲሆን ከነዚህ ማህበራት ጋር የተለያዩ ግንኙነቶችን በመፍጠር፣ የአርክቴክት ሙያ በአገራችን እንዲዘምን እየተጋ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ማህበሩ የተቋቋመበትን ዓላማ…
Rate this item
(0 votes)
ተማሪዎች በሥራ ገበታቸው ላይ እያሉ የከፍተኛ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ያደርጋል ጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት የተለያዩ የትምህርት ዘርፎችን፣ በአዲስ አበባ ለማስተማር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዘንድሮ ዓመት በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ያስተማራቸውን 68 ተማሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ አስመርቋል፡፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ በሸራተን ሆቴል ባካሄደው የምርቃ ሥነ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለ 1ኛ ዕጣ፣ 700 ሺህ ብር የሚያወጣ ኒሳን ተሸልሟል ከግል ቀዳሚ ባንኮች አንዱ የሆነው ዳሽን ባንክ በባንኩ በኩል ከውጭ የሚላክላቸውን ገንዘብ ለሚቀበሉ እድለኞች ሽልማት ሰጠ፡፡ ለ3ኛ ጊዜ በተካሄደው በዚህ ሽልማት መርሃ ግብር፤ አንደኛ ዕጣ የወጣለት ባለ ዕድል፣ ከ640-700 ሺህ ብር…
Rate this item
(3 votes)
 ነጃሺን ለመጎብኘት 200 ሺህ ናይጀሪያዊያን ተመዝግበዋል ኦክሎክ ጀነራል ትሬዲንግ ከናይጀሪያዊ ባለሀብት ጋር በመተባበር፣በታሪካዊው ነጃሺ መስጊድ አቅራቢያ፣ በ150 ሚ. ዶላር ትልቅ ሪዞርት ሊገነባ ነው፡፡ 5 ሺህ አልጋዎች ይኖሩታል ለተባለው ለዚህ ዓለም አቀፍ ሪዞርት፤ የትግይ ክልል መንግስት 180 ሺህ ሄክታር መሬት ለባለሀብቶቹ…