ንግድና ኢኮኖሚ
ከአዲስ አበባ በ526 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሐረር ከተማ፣ ሐኪም ጋራ ሥር ተቋቁሞ ለዓመታት ምርቶቹን ለተጠቃሚዎቹ ሲያቀርብ የቆየው የሐረር ቢራ ፋብሪካ ዘንድሮም ለሁለተኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው ውድድር አሸንፎ የጥራት ተሸላሚ ሆኗል፡፡ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ፋብሪካው ከበደሌ ቢራ…
Read 2152 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከቅርብ አመታት ወዲህ በአገሪቱ እየተበራከቱ ከመጡ የንግድ ዘዴዎች መካከል የአክስዮን ማህበራት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በአክስዮን ማህበራት እየተደራጁ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች እንቅስቃሴ በማድረግ የተሻሉ ሥራዎችን እየሰሩ የአክስዮኑን አባላት፣ አገራቸውንና ዜጐቻቸውን እየጠቀሙ ያሉና ተጨባጭ ውጤት ያስመዘገቡ ማህበራት እንዳሉ ሁሉ የአክስዮን ሽያጫቸውን ካጠናቀቁ በኋላ…
Read 2721 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ኢንሹራንስ ከፈጣሪ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም… * ወላጅ ሲሞት ልጆች ያለ አሳዳጊ አይቀሩም - እንዴት? * የህይወት ዋስትና ለሞት ብቻ አይደለም - ለጡረታም! * አንድ ጃፓናዊ ገና ሲወለድ ነው የህይወት ዋስትና የሚገባለት… አቶ ጌትነት አበራ ሺበሺ ለበርካታ ዓመታት በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ…
Read 3619 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የአየር ንብረት ለውጥ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተፅዕኖውን እያሳረፈ ነው፡፡ ግግር በረዶ እየናደ፤ በጐርፍ እያጥለቀለቀ፣ በሰደድ እሳት እያቃጠለ፣ በድርቅ እየመታ፣ … በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦችን ለሞት ለረሃብ ለበሽታና ለሰቆቃ … እየዳረገ ነው፡፡ ይህ አስከፊ አደጋ በናይል ተፋሰስ አካባቢም ጥላውን አጥልቷል፡፡ አካባቢው በአየር…
Read 1973 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“ኑሮው ዕለት ተዕለት እየከበደ ነው” ራስዎትን ለአንባቢያን ያስተዋውቁ…. ሳህሌ ጨማሪ እባላለሁ፡፡ ቤተሰቦቼ ካፈሯቸው 8 ልጆች አንዱ ነኝ፡፡ ትውልዴ በቀድሞ ጨቦና ጉራጌ አውራጃ ቸሀ ወረዳ ዳጉና ቀበሌ ሲሆን አሁን የ51 ዓመት ሰው ነኝ፡፡ ወንድምና እህቶቼ አባትና እናቴን ጨምሮ ሁሉም ቤተሰቦቼ በሞት…
Read 1815 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አቶ ግርማ ማናዬና ልጃቸው ያሬድ ግርማ በአሁኑ ወቅት ተክሉ ደስታ ወርቅ ቤት እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ አባት የ35 ዓመት፣ ልጅ ደግሞ የ13 ዓመት ልምድ አላቸው፡፡ በርካታ ጌጣጌጦችን ለታዋቂ ሰዎች፣ ለመንግሥት ባለስልጣናት፣ ለአገር መሪዎችና ለአትሌቶች ሠርተዋል፡፡ ሙያን ከቤተሰብ መውረስ ብቻ ስኬታማ አያደርግም፡፡ ለማንኛውም…
Read 3928 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ